Shalom Haverim

פָּרָשַׁת וַיֵּרָא

ፓራሻ ቫዬራ – አሊዮት

Bereshit 18:1–22:24 · ሃፍታራ – 2ኛ ነገሥት 4:1–23 · Shabbat 31 Oct 2026 / 20 Jeshvan 5787

ቫዬራ የቶራ አራተኛው ክፍል ነው። ዘላለማዊው በመምሬ አድባር ዛፎች ዘንድ ለአብርሃም ይገለጥለታል፤ አብርሃም ሦስት እንግዶችን ይቀበላል፥ የይጽሐቅ መወለድ ይበሠራል፥ አብርሃም ስለ ሰዶም ይማልዳል፥ ሎጥ ይድናል ከተሞቹም ይገለበጣሉ፥ ሣራ በጌራራ ትወሰዳለች፥ ይጽሐቅ ይወለዳል፥ አጋርና ይሽማኤል ይሰናበታሉ፥ በቤኤር ሼቫ ቃል ኪዳን ይደረጋል፥ ክፍሉም በሞሪያ ተራራ ላይ በይጽሐቅ እስራት (አቄዳ) ይደመደማል። እያንዳንዱ ቍጥር ሙሉ በሙሉ ቀርቧል።

የድምፅ ሁነታ

የቶራ ንባብ

የመጀመሪያው አሊያ (ሪሾን) Bereshit 18:1–18:14 · 14

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
18:1וַיֵּרָא אֵלָיו יְהוָה בְּאֵלֹנֵי מַמְרֵא וְהוּא יֹשֵׁב פֶּתַח־הָאֹהֶל כְּחֹם הַיּוֹם׃ቫዬራ ኤላቭ ኣዶናይ ቤኤሎኔ ማምሬ ቬሁ ዮሼቭ ፔታኽ-ሃኦሄል ኬኾም ሃዮምዘላለማዊውም በመምሬ የአድባር ዛፎች ዘንድ ተገለጠለት፤ እርሱም ቀትር ሲሆን በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ነበር።
18:2וַיִּשָּׂא עֵינָיו וַיַּרְא וְהִנֵּה שְׁלֹשָׁה אֲנָשִׁים נִצָּבִים עָלָיו וַיַּרְא וַיָּרָץ לִקְרָאתָם מִפֶּתַח הָאֹהֶל וַיִּשְׁתַּחוּ אָרְצָה׃ቫዪሳ ኤናቭ ቫያር ቬሂኔ ሼሎሻ ኣናሺም ኒጻቪም ኣላቭ ቫያር ቫያራጽ ሊክራታም ሚፔታኽ ሃኦሄል ቫዪሽታኹ ኣርጻዓይኖቹንም አቅንቶ ተመለከተ፥ እነሆም ሦስት ሰዎች በአጠገቡ ቆመው ነበር፤ ባያቸውም ጊዜ ሊቀበላቸው ከድንኳኑ ደጃፍ ሮጠ፥ እስከ ምድርም ድረስ ሰገደ።
18:3וַיֹּאמַר אֲדֹנָי אִם־נָא מָצָאתִי חֵן בְּעֵינֶיךָ אַל־נָא תַעֲבֹר מֵעַל עַבְדֶּךָ׃ቫዮማር ኣዶናይ ኢም-ና ማጻቲ ኼን ቤኤኔኻ ኣል-ና ታኣቮር ሜኣል ኣቭዴኻእንዲህም አለ፦ ጌታዬ ሆይ፥ በፊትህ ሞገስ ካገኘሁ ባሪያህን አልፈህ አትሂድ።
18:4יֻקַּח־נָא מְעַט־מַיִם וְרַחֲצוּ רַגְלֵיכֶם וְהִשָּׁעֲנוּ תַּחַת הָעֵץ׃ዩካኽ-ና ሜኣት-ማዪም ቬራኻጹ ራግሌኼም ቬሂሻኣኑ ታኻት ሃኤጽጥቂት ውኃ ይምጣላችሁ፥ እግራችሁንም ታጠቡ፥ ከዛፉም በታች ዕረፉ።
18:5וְאֶקְחָה פַת־לֶחֶם וְסַעֲדוּ לִבְּכֶם אַחַר תַּעֲבֹרוּ כִּי־עַל־כֵּן עֲבַרְתֶּם עַל־עַבְדְּכֶם וַיֹּאמְרוּ כֵּן תַּעֲשֶׂה כַּאֲשֶׁר דִּבַּרְתָּ׃ቬኤክኻ ፋት-ሌኼም ቬሳኣዱ ሊቤኼም ኣኻር ታኣቮሩ ኪ-ኣል-ኬን ኣቫርቴም ኣል-ኣቭዴኼም ቫዮምሩ ኬን ታኣሴ ካኣሼር ዲባርታቍራሽ እንጀራም አመጣለሁ፥ ልባችሁንም ታበረታላችሁ፤ ከዚያም በኋላ ትሄዳላችሁ፥ ለዚህ ብላችሁ ወደ ባሪያችሁ መጥታችኋልና። እነርሱም፦ እንዳልህ አድርግ አሉት።
18:6וַיְמַהֵר אַבְרָהָם הָאֹהֱלָה אֶל־שָׂרָה וַיֹּאמֶר מַהֲרִי שְׁלֹשׁ סְאִים קֶמַח סֹלֶת לוּשִׁי וַעֲשִׂי עֻגוֹת׃ቫይማሄር ኣቭራሃም ሃኦሄላ ኤል-ሳራ ቫዮሜር ማሃሪ ሼሎሽ ሴኢም ኬማኽ ሶሌት ሉሺ ቫኣሲ ኡጎትአብርሃምም ወደ ድንኳኑ ወደ ሣራ ፈጥኖ ገብቶ፦ ፈጥነሽ ሦስት መስፈሪያ የተመረጠ ዱቄት ውሰጂ፥ ለውሺውም፥ እንጎቻም አድርጊ አላት።
18:7וְאֶל־הַבָּקָר רָץ אַבְרָהָם וַיִּקַּח בֶּן־בָּקָר רַךְ וָטוֹב וַיִּתֵּן אֶל־הַנַּעַר וַיְמַהֵר לַעֲשׂוֹת אֹתוֹ׃ቬኤል-ሃባካር ራጽ ኣቭራሃም ቫዪካኽ ቤን-ባካር ራኽ ቫቶቭ ቫዪቴን ኤል-ሃናኣር ቫይማሄር ላኣሶት ኦቶአብርሃምም ወደ ላሞቹ ሮጠ፥ ለጋና መልካም ጥጃም ወስዶ ለብላቴናው ሰጠው፤ እርሱም ያዘጋጀው ዘንድ ፈጠነ።
18:8וַיִּקַּח חֶמְאָה וְחָלָב וּבֶן־הַבָּקָר אֲשֶׁר עָשָׂה וַיִּתֵּן לִפְנֵיהֶם וְהוּא־עֹמֵד עֲלֵיהֶם תַּחַת הָעֵץ וַיֹּאכֵלוּ׃ቫዪካኽ ኼምኣ ቬኻላቭ ኡቬን-ሃባካር ኣሼር ኣሳ ቫዪቴን ሊፍኔሄም ቬሁ-ኦሜድ ኣሌሄም ታኻት ሃኤጽ ቫዮኼሉቅቤና ወተትንም ያዘጋጀውንም ጥጃ ወስዶ በፊታቸው አቀረበ፤ እርሱም ከዛፉ በታች በአጠገባቸው ቆሞ ነበር፥ እነርሱም በሉ።
18:9וַיֹּאמְרוּ אֵׄלָׄיׄוׄ אַיֵּה שָׂרָה אִשְׁתֶּךָ וַיֹּאמֶר הִנֵּה בָאֹהֶל׃ቫዮምሩ ኤላቭ ኣዬ ሳራ ኢሽቴኻ ቫዮሜር ሂኔ ቫኦሄልእነርሱም፦ ሚስትህ ሣራ ወዴት ናት? አሉት። እርሱም፦ እነሆ በድንኳን ውስጥ ናት አለ።
18:10וַיֹּאמֶר שׁוֹב אָשׁוּב אֵלֶיךָ כָּעֵת חַיָּה וְהִנֵּה־בֵן לְשָׂרָה אִשְׁתֶּךָ וְשָׂרָה שֹׁמַעַת פֶּתַח הָאֹהֶל וְהוּא אַחֲרָיו׃ቫዮሜር ሾቭ ኣሹቭ ኤሌኻ ካኤት ኻያ ቬሂኔ-ቬን ሌሳራ ኢሽቴኻ ቬሳራ ሾማኣት ፔታኽ ሃኦሄል ቬሁ ኣኻራቭእርሱም፦ በሚመጣው ዓመት በዚህ ጊዜ በእርግጥ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ እነሆም ለሚስትህ ለሣራ ልጅ ይሆንላታል አለ። ሣራም ከበስተ ኋላው ባለው በድንኳኑ ደጃፍ ትሰማ ነበር።
18:11וְאַבְרָהָם וְשָׂרָה זְקֵנִים בָּאִים בַּיָּמִים חָדַל לִהְיוֹת לְשָׂרָה אֹרַח כַּנָּשִׁים׃ቬኣቭራሃም ቬሳራ ዜኬኒም ባኢም ባያሚም ኻዳል ሊህዮት ሌሳራ ኦራኽ ካናሺምአብርሃምና ሣራም በዕድሜ ያረጁ ሸምግለው ነበር፤ ለሣራም የሴቶች ልማድ ቀርቶባት ነበር።
18:12וַתִּצְחַק שָׂרָה בְּקִרְבָּהּ לֵאמֹר אַחֲרֵי בְלֹתִי הָיְתָה־לִּי עֶדְנָה וַאדֹנִי זָקֵן׃ቫቲጽኻክ ሳራ ቤኪርባህ ሌሞር ኣኻሬ ቬሎቲ ሃይታ-ሊ ኤድና ቫዶኒ ዛኬንሣራም በልብዋ እንዲህ ብላ ሳቀች፦ ካረጀሁ በኋላ ደስታ ይሆንልኛልን? ጌታዬም ሸምግሏል።
18:13וַיֹּאמֶר יְהוָה אֶל־אַבְרָהָם לָמָּה זֶּה צָחֲקָה שָׂרָה לֵאמֹר הַאַף אֻמְנָם אֵלֵד וַאֲנִי זָקַנְתִּי׃ቫዮሜር ኣዶናይ ኤል-ኣቭራሃም ላማ ዜ ጻኻካ ሳራ ሌሞር ሃኣፍ ኡምናም ኤሌድ ቫኣኒ ዛካንቲዘላለማዊውም አብርሃምን አለው፦ ሣራ፦ በእውነት ከሸመገልሁ በኋላ እወልዳለሁን? ብላ ለምን ሳቀች?
18:14הֲיִפָּלֵא מֵיְהוָה דָּבָר לַמּוֹעֵד אָשׁוּב אֵלֶיךָ כָּעֵת חַיָּה וּלְשָׂרָה בֵן׃ሃዪፓሌ ሜኣዶናይ ዳቫር ላሞኤድ ኣሹቭ ኤሌኻ ካኤት ኻያ ኡልሳራ ቬንበዘላለማዊው ዘንድ የሚሳነው ነገር አለን? በቀጠሮው በሚመጣው ዓመት በዚህ ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ለሣራም ልጅ ይሆንላታል።

ሁለተኛው አሊያ (ሼኒ) Bereshit 18:15–18:33 · 19

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
18:15וַתְּכַחֵשׁ שָׂרָה ׀ לֵאמֹר לֹא צָחַקְתִּי כִּי ׀ יָרֵאָה וַיֹּאמֶר ׀ לֹא כִּי צָחָקְתְּ׃ቫቴኻኼሽ ሳራ ሌሞር ሎ ጻኻክቲ ኪ ያሬኣ ቫዮሜር ሎ ኪ ጻኻክትሣራም ፈርታ፦ አልሳቅሁም ብላ ካደች። እርሱም፦ አይደለም፥ ሳቅሽ እንጂ አለ።
18:16וַיָּקֻמוּ מִשָּׁם הָאֲנָשִׁים וַיַּשְׁקִפוּ עַל־פְּנֵי סְדֹם וְאַבְרָהָם הֹלֵךְ עִמָּם לְשַׁלְּחָם׃ቫያኩሙ ሚሻም ሃኣናሺም ቫያሽኪፉ ኣል-ፔኔ ሴዶም ቬኣቭራሃም ሆሌኽ ኢማም ሌሻሌኻምሰዎቹም ከዚያ ተነሥተው ወደ ሰዶም ተመለከቱ፤ አብርሃምም ሊሸኛቸው አብሮአቸው ሄደ።
18:17וַיהֹוָה אָמָר הַמְכַסֶּה אֲנִי מֵאַבְרָהָם אֲשֶׁר אֲנִי עֹשֶׂה׃ቫኣዶናይ ኣማር ሃምኻሴ ኣኒ ሜኣቭራሃም ኣሼር ኣኒ ኦሴዘላለማዊውም አለ፦ እኔ የማደርገውን ከአብርሃም እሰውራለሁን?
18:18וְאַבְרָהָם הָיוֹ יִהְיֶה לְגוֹי גָּדוֹל וְעָצוּם וְנִבְרְכוּ בוֹ כֹּל גּוֹיֵי הָאָרֶץ׃ቬኣቭራሃም ሃዮ ዪህዬ ሌጎይ ጋዶል ቬኣጹም ቬኒቭሬኹ ቮ ኮል ጎዬ ሃኣሬጽአብርሃም በእርግጥ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፥ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በእርሱ ይባረካሉ።
18:19כִּי יְדַעְתִּיו לְמַעַן אֲשֶׁר יְצַוֶּה אֶת־בָּנָיו וְאֶת־בֵּיתוֹ אַחֲרָיו וְשָׁמְרוּ דֶּרֶךְ יְהוָה לַעֲשׂוֹת צְדָקָה וּמִשְׁפָּט לְמַעַן הָבִיא יְהוָה עַל־אַבְרָהָם אֵת אֲשֶׁר־דִּבֶּר עָלָיו׃ኪ ዬዳቲቭ ሌማኣን ኣሼር ዬጻቬ ኤት-ባናቭ ቬኤት-ቤቶ ኣኻራቭ ቬሻምሩ ዴሬኽ ኣዶናይ ላኣሶት ጼዳካ ኡሚሽፓት ሌማኣን ሃቪ ኣዶናይ ኣል-ኣቭራሃም ኤት ኣሼር-ዲቤር ኣላቭልጆቹንና ከእርሱ በኋላ ቤተ ሰቡን ጽድቅንና ፍርድን እያደረጉ የዘላለማዊውን መንገድ እንዲጠብቁ ያዝዛቸው ዘንድ ዐውቄዋለሁና፤ ይህም ዘላለማዊው ለአብርሃም የተናገረውን ያመጣለት ዘንድ ነው።
18:20וַיֹּאמֶר יְהוָה זַעֲקַת סְדֹם וַעֲמֹרָה כִּי־רָבָּה וְחַטָּאתָם כִּי כָבְדָה מְאֹד׃ቫዮሜር ኣዶናይ ዛኣካት ሴዶም ቫኣሞራ ኪ-ራባ ቬኻታታም ኪ ኻቭዳ ሜኦድዘላለማዊውም አለ፦ የሰዶምና የገሞራ ጩኸት በዝቶአል፥ ኃጢአታቸውም እጅግ ከብዶአል።
18:21אֵרֲדָה־נָּא וְאֶרְאֶה הַכְּצַעֲקָתָהּ הַבָּאָה אֵלַי עָשׂוּ ׀ כָּלָה וְאִם־לֹא אֵדָעָה׃ኤራዳ-ና ቬኤርኤ ሃኬጻኣካታህ ሃባኣ ኤላይ ኣሱ ካላ ቬኢም-ሎ ኤዳኣአሁን ወርጄ ወደ እኔ እንደ ደረሰው ጩኸት ፈጽመው አድርገው እንደ ሆነ አያለሁ፤ ያለዚያም አውቃለሁ።
18:22וַיִּפְנוּ מִשָּׁם הָאֲנָשִׁים וַיֵּלְכוּ סְדֹמָה וְאַבְרָהָם עוֹדֶנּוּ עֹמֵד לִפְנֵי יְהוָה׃ቫዪፍኑ ሚሻም ሃኣናሺም ቫዬልኹ ሴዶማ ቬኣቭራሃም ኦዴኑ ኦሜድ ሊፍኔ ኣዶናይሰዎቹም ከዚያ ፊታቸውን መልሰው ወደ ሰዶም ሄዱ፤ አብርሃም ግን ገና በዘላለማዊው ፊት ቆሞ ነበር።
18:23וַיִּגַּשׁ אַבְרָהָם וַיֹּאמַר הַאַף תִּסְפֶּה צַדִּיק עִם־רָשָׁע׃ቫዪጋሽ ኣቭራሃም ቫዮማር ሃኣፍ ቲስፔ ጻዲክ ኢም-ራሻአብርሃምም ቀርቦ እንዲህ አለ፦ በውኑ ጻድቁን ከኃጥኡ ጋር ታጠፋለህን?
18:24אוּלַי יֵשׁ חֲמִשִּׁים צַדִּיקִם בְּתוֹךְ הָעִיר הַאַף תִּסְפֶּה וְלֹא־תִשָּׂא לַמָּקוֹם לְמַעַן חֲמִשִּׁים הַצַּדִּיקִם אֲשֶׁר בְּקִרְבָּהּ׃ኡላይ ዬሽ ኻሚሺም ጻዲኪም ቤቶኽ ሃኢር ሃኣፍ ቲስፔ ቬሎ-ቲሳ ላማኮም ሌማኣን ኻሚሺም ሃጻዲኪም ኣሼር ቤኪርባህምናልባት በከተማዪቱ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ቢገኙ፥ በውስጥዋ ስላሉት ስለ አምሳው ጻድቃን ስፍራውን አትምረውምን? ታጠፋውማለህን?
18:25חָלִלָה לְּךָ מֵעֲשֹׂת ׀ כַּדָּבָר הַזֶּה לְהָמִית צַדִּיק עִם־רָשָׁע וְהָיָה כַצַּדִּיק כָּרָשָׁע חָלִלָה לָּךְ הֲשֹׁפֵט כָּל־הָאָרֶץ לֹא יַעֲשֶׂה מִשְׁפָּט׃ኻሊላ ሌኻ ሜኣሶት ካዳቫር ሃዜ ሌሃሚት ጻዲክ ኢም-ራሻ ቬሃያ ኻጻዲክ ካራሻ ኻሊላ ላኽ ሃሾፌት ኮል-ሃኣሬጽ ሎ ያኣሴ ሚሽፓትጻድቁን ከኃጥኡ ጋር ትገድል ዘንድ፥ ጻድቁም እንደ ኃጥኡ ይሆን ዘንድ እንደዚህ ያለ ነገር ማድረግ ከአንተ ይራቅ፤ ይህ ከአንተ ይራቅ! የምድር ሁሉ ፈራጅ ፍርድን አያደርግምን?
18:26וַיֹּאמֶר יְהוָה אִם־אֶמְצָא בִסְדֹם חֲמִשִּׁים צַדִּיקִם בְּתוֹךְ הָעִיר וְנָשָׂאתִי לְכָל־הַמָּקוֹם בַּעֲבוּרָם׃ቫዮሜር ኣዶናይ ኢም-ኤምጻ ቪስዶም ኻሚሺም ጻዲኪም ቤቶኽ ሃኢር ቬናሳቲ ሌኻል-ሃማኮም ባኣቩራምዘላለማዊውም፦ በሰዶም ከተማ ውስጥ አምሳ ጻድቃንን ባገኝ ስለ እነርሱ ስፍራውን ሁሉ እምራለሁ አለ።
18:27וַיַּעַן אַבְרָהָם וַיֹּאמַר הִנֵּה־נָא הוֹאַלְתִּי לְדַבֵּר אֶל־אֲדֹנָי וְאָנֹכִי עָפָר וָאֵפֶר׃ቫያኣን ኣቭራሃም ቫዮማር ሂኔ-ና ሆኣልቲ ሌዳቤር ኤል-ኣዶናይ ቬኣኖኺ ኣፋር ቫኤፌርአብርሃምም መለሰ እንዲህም አለ፦ እነሆ፥ እኔ አፈርና አመድ ስሆን ከጌታዬ ጋር ለመናገር ደፈርሁ።
18:28אוּלַי יַחְסְרוּן חֲמִשִּׁים הַצַּדִּיקִם חֲמִשָּׁה הֲתַשְׁחִית בַּחֲמִשָּׁה אֶת־כָּל־הָעִיר וַיֹּאמֶר לֹא אַשְׁחִית אִם־אֶמְצָא שָׁם אַרְבָּעִים וַחֲמִשָּׁה׃ኡላይ ያኽሴሩን ኻሚሺም ሃጻዲኪም ኻሚሻ ሃታሽኺት ባኻሚሻ ኤት-ኮል-ሃኢር ቫዮሜር ሎ ኣሽኺት ኢም-ኤምጻ ሻም ኣርባኢም ቫኻሚሻምናልባት ከአምሳው ጻድቃን አምስት ቢጐድሉ፥ በአምስቱ ምክንያት ከተማዪቱን ሁሉ ታጠፋለህን? እርሱም፦ በዚያ አርባ አምስት ባገኝ አላጠፋትም አለ።
18:29וַיֹּסֶף עוֹד לְדַבֵּר אֵלָיו וַיֹּאמַר אוּלַי יִמָּצְאוּן שָׁם אַרְבָּעִים וַיֹּאמֶר לֹא אֶעֱשֶׂה בַּעֲבוּר הָאַרְבָּעִים׃ቫዮሴፍ ኦድ ሌዳቤር ኤላቭ ቫዮማር ኡላይ ዪማጹን ሻም ኣርባኢም ቫዮሜር ሎ ኤኤሴ ባኣቩር ሃኣርባኢምደግሞም ተናገረው እንዲህም አለ፦ ምናልባት በዚያ አርባ ቢገኙስ? እርሱም፦ ስለ አርባው አላደርገውም አለ።
18:30וַיֹּאמֶר אַל־נָא יִחַר לַאדֹנָי וַאֲדַבֵּרָה אוּלַי יִמָּצְאוּן שָׁם שְׁלֹשִׁים וַיֹּאמֶר לֹא אֶעֱשֶׂה אִם־אֶמְצָא שָׁם שְׁלֹשִׁים׃ቫዮሜር ኣል-ና ዪኻር ላዶናይ ቫኣዳቤራ ኡላይ ዪማጹን ሻም ሼሎሺም ቫዮሜር ሎ ኤኤሴ ኢም-ኤምጻ ሻም ሼሎሺምእርሱም፦ ጌታዬ አይቈጣ፥ እኔም ልናገር፤ ምናልባት በዚያ ሠላሳ ቢገኙስ? አለ። እርሱም፦ በዚያ ሠላሳ ባገኝ አላደርገውም አለ።
18:31וַיֹּאמֶר הִנֵּה־נָא הוֹאַלְתִּי לְדַבֵּר אֶל־אֲדֹנָי אוּלַי יִמָּצְאוּן שָׁם עֶשְׂרִים וַיֹּאמֶר לֹא אַשְׁחִית בַּעֲבוּר הָעֶשְׂרִים׃ቫዮሜር ሂኔ-ና ሆኣልቲ ሌዳቤር ኤል-ኣዶናይ ኡላይ ዪማጹን ሻም ኤስሪም ቫዮሜር ሎ ኣሽኺት ባኣቩር ሃኤስሪምእርሱም፦ እነሆ፥ ከጌታዬ ጋር ለመናገር ደፈርሁ፤ ምናልባት በዚያ ሀያ ቢገኙስ? አለ። እርሱም፦ ስለ ሀያው አላጠፋትም አለ።
18:32וַיֹּאמֶר אַל־נָא יִחַר לַאדֹנָי וַאֲדַבְּרָה אַךְ־הַפַּעַם אוּלַי יִמָּצְאוּן שָׁם עֲשָׂרָה וַיֹּאמֶר לֹא אַשְׁחִית בַּעֲבוּר הָעֲשָׂרָה׃ቫዮሜር ኣል-ና ዪኻር ላዶናይ ቫኣዳቤራ ኣኽ-ሃፓኣም ኡላይ ዪማጹን ሻም ኣሳራ ቫዮሜር ሎ ኣሽኺት ባኣቩር ሃኣሳራእርሱም፦ ጌታዬ አይቈጣ፥ ይህችን አንዲት ጊዜ ብቻ ልናገር፤ ምናልባት በዚያ ዐሥር ቢገኙስ? አለ። እርሱም፦ ስለ ዐሥሩ አላጠፋትም አለ።
18:33וַיֵּלֶךְ יְהוָה כַּאֲשֶׁר כִּלָּה לְדַבֵּר אֶל־אַבְרָהָם וְאַבְרָהָם שָׁב לִמְקֹמוֹ׃ቫዬሌኽ ኣዶናይ ካኣሼር ኪላ ሌዳቤር ኤል-ኣቭራሃም ቬኣቭራሃም ሻቭ ሊምኮሞዘላለማዊውም ከአብርሃም ጋር መነጋገሩን ከፈጸመ በኋላ ሄደ፤ አብርሃምም ወደ ስፍራው ተመለሰ።

ሦስተኛው አሊያ (ሽሊሺ) Bereshit 19:1–19:20 · 20

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
19:1וַיָּבֹאוּ שְׁנֵי הַמַּלְאָכִים סְדֹמָה בָּעֶרֶב וְלוֹט יֹשֵׁב בְּשַׁעַר־סְדֹם וַיַּרְא־לוֹט וַיָּקָם לִקְרָאתָם וַיִּשְׁתַּחוּ אַפַּיִם אָרְצָה׃ቫያቮኡ ሼኔ ሃማልኣኺም ሴዶማ ባኤሬቭ ቬሎት ዮሼቭ ቤሻኣር-ሴዶም ቫያር-ሎት ቫያካም ሊክራታም ቫዪሽታኹ ኣፓዪም ኣርጻሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም መጡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፥ በፊቱም ወደ ምድር ሰገደ።
19:2וַיֹּאמֶר הִנֶּה נָּא־אֲדֹנַי סוּרוּ נָא אֶל־בֵּית עַבְדְּכֶם וְלִינוּ וְרַחֲצוּ רַגְלֵיכֶם וְהִשְׁכַּמְתֶּם וַהֲלַכְתֶּם לְדַרְכְּכֶם וַיֹּאמְרוּ לֹּא כִּי בָרְחוֹב נָלִין׃ቫዮሜር ሂኔ ና-ኣዶናይ ሱሩ ና ኤል-ቤት ኣቭዴኼም ቬሊኑ ቬራኻጹ ራግሌኼም ቬሂሽካምቴም ቫሃላኽቴም ሌዳርኬኼም ቫዮምሩ ሎ ኪ ቫርኾቭ ናሊንእንዲህም አለ፦ ጌቶቼ ሆይ፥ ወደ ባሪያችሁ ቤት ገብታችሁ እደሩ፥ እግራችሁንም ታጠቡ፤ ማልዳችሁም ተነሥታችሁ መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ። እነርሱም፦ አይሆንም፥ በአደባባይ እናድራለን አሉ።
19:3וַיִּפְצַר־בָּם מְאֹד וַיָּסֻרוּ אֵלָיו וַיָּבֹאוּ אֶל־בֵּיתוֹ וַיַּעַשׂ לָהֶם מִשְׁתֶּה וּמַצּוֹת אָפָה וַיֹּאכֵלוּ׃ቫዪፍጻር-ባም ሜኦድ ቫያሱሩ ኤላቭ ቫያቮኡ ኤል-ቤቶ ቫያኣስ ላሄም ሚሽቴ ኡማጾት ኣፋ ቫዮኼሉእጅግም ግድ አላቸው፥ ወደ እርሱም ዘወር ብለው ወደ ቤቱ ገቡ፤ ግብዣም አደረገላቸው፥ ቂጣም ጋገረላቸው፥ በሉም።
19:4טֶרֶם יִשְׁכָּבוּ וְאַנְשֵׁי הָעִיר אַנְשֵׁי סְדֹם נָסַבּוּ עַל־הַבַּיִת מִנַּעַר וְעַד־זָקֵן כָּל־הָעָם מִקָּצֶה׃ቴሬም ዪሽካቩ ቬኣንሼ ሃኢር ኣንሼ ሴዶም ናሳቡ ኣል-ሃባዪት ሚናኣር ቬኣድ-ዛኬን ኮል-ሃኣም ሚካጼገናም ሳይተኙ የከተማዪቱ ሰዎች፥ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው እስከ ሽማግሌው ድረስ ሕዝቡ ሁሉ ከየአቅጣጫው ቤቱን ከበቡት።
19:5וַיִּקְרְאוּ אֶל־לוֹט וַיֹּאמְרוּ לוֹ אַיֵּה הָאֲנָשִׁים אֲשֶׁר־בָּאוּ אֵלֶיךָ הַלָּיְלָה הוֹצִיאֵם אֵלֵינוּ וְנֵדְעָה אֹתָם׃ቫዪክሬኡ ኤል-ሎት ቫዮምሩ ሎ ኣዬ ሃኣናሺም ኣሼር-ባኡ ኤሌኻ ሃላይላ ሆጺኤም ኤሌኑ ቬኔድኣ ኦታምሎጥንም ጠርተው፦ ዛሬ ሌሊት ወደ አንተ የመጡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው አሉት።
19:6וַיֵּצֵא אֲלֵהֶם לוֹט הַפֶּתְחָה וְהַדֶּלֶת סָגַר אַחֲרָיו׃ቫዬጼ ኣሌሄም ሎት ሃፔትኻ ቬሃዴሌት ሳጋር ኣኻራቭሎጥም ወደ እነርሱ ወደ ደጅ ወጣ፥ መዝጊያውንም በስተ ኋላው ዘጋ።
19:7וַיֹּאמַר אַל־נָא אַחַי תָּרֵעוּ׃ቫዮማር ኣል-ና ኣኻይ ታሬኡእንዲህም አለ፦ ወንድሞቼ ሆይ፥ እባካችሁ ክፉ አታድርጉ።
19:8הִנֵּה־נָא לִי שְׁתֵּי בָנוֹת אֲשֶׁר לֹא־יָדְעוּ אִישׁ אוֹצִיאָה־נָּא אֶתְהֶן אֲלֵיכֶם וַעֲשׂוּ לָהֶן כַּטּוֹב בְּעֵינֵיכֶם רַק לָאֲנָשִׁים הָאֵל אַל־תַּעֲשׂוּ דָבָר כִּי־עַל־כֵּן בָּאוּ בְּצֵל קֹרָתִי׃ሂኔ-ና ሊ ሼቴ ቫኖት ኣሼር ሎ-ያድኡ ኢሽ ኦጺኣ-ና ኤትሄን ኣሌኼም ቫኣሱ ላሄን ካቶቭ ቤኤኔኼም ራክ ላኣናሺም ሃኤል ኣል-ታኣሱ ዳቫር ኪ-ኣል-ኬን ባኡ ቤጼል ኮራቲእነሆ፥ ወንድ ያላወቁ ሁለት ሴቶች ልጆች አሉኝ፤ እነርሱን ወደ እናንተ ላውጣ፥ በዓይናችሁም ደስ የሚያሰኛችሁን አድርጉባቸው፤ ብቻ በእነዚህ ሰዎች ምንም አታድርጉ፥ ስለዚህ ወደ ጣራዬ ጥላ ገብተዋልና።
19:9וַיֹּאמְרוּ ׀ גֶּשׁ־הָלְאָה וַיֹּאמְרוּ הָאֶחָד בָּא־לָגוּר וַיִּשְׁפֹּט שָׁפוֹט עַתָּה נָרַע לְךָ מֵהֶם וַיִּפְצְרוּ בָאִישׁ בְּלוֹט מְאֹד וַיִּגְּשׁוּ לִשְׁבֹּר הַדָּלֶת׃ቫዮምሩ ጌሽ-ሃልኣ ቫዮምሩ ሃኤኻድ ባ-ላጉር ቫዪሽፖት ሻፎት ኣታ ናራ ሌኻ ሜሄም ቫዪፍጼሩ ቫኢሽ ቤሎት ሜኦድ ቫዪጌሹ ሊሽቦር ሃዳሌትእነርሱም፦ ወዲያ ፈቀቅ በል! አሉ። ደግሞም፦ ይህ ሰው እንግዳ ሆኖ ሊቀመጥ መጣ፥ አሁንም ፈራጅ መሆን ይፈልጋል! አሁን ከእነርሱ ይልቅ በአንተ ላይ ክፉ እናደርጋለን አሉ። ሰውዬውንም ሎጥን እጅግ ገፉት፥ መዝጊያውንም ሊሰብሩ ቀረቡ።
19:10וַיִּשְׁלְחוּ הָאֲנָשִׁים אֶת־יָדָם וַיָּבִיאוּ אֶת־לוֹט אֲלֵיהֶם הַבָּיְתָה וְאֶת־הַדֶּלֶת סָגָרוּ׃ቫዪሽሌኹ ሃኣናሺም ኤት-ያዳም ቫያቪኡ ኤት-ሎት ኣሌሄም ሃባይታ ቬኤት-ሃዴሌት ሳጋሩሰዎቹ ግን እጃቸውን ዘርግተው ሎጥን ወደ እነርሱ ወደ ቤቱ አስገቡት፥ መዝጊያውንም ዘጉ።
19:11וְאֶת־הָאֲנָשִׁים אֲשֶׁר־פֶּתַח הַבַּיִת הִכּוּ בַּסַּנְוֵרִים מִקָּטֹן וְעַד־גָּדוֹל וַיִּלְאוּ לִמְצֹא הַפָּתַח׃ቬኤት-ሃኣናሺም ኣሼር-ፔታኽ ሃባዪት ሂኩ ባሳንቬሪም ሚካቶን ቬኣድ-ጋዶል ቫዪሉ ሊምጾ ሃፓታኽበቤቱ ደጃፍ የነበሩትንም ሰዎች ከታናሹ እስከ ታላቁ ድረስ በዕውርነት መቱአቸው፤ ደጁንም በመፈለግ ደከሙ።
19:12וַיֹּאמְרוּ הָאֲנָשִׁים אֶל־לוֹט עֹד מִי־לְךָ פֹה חָתָן וּבָנֶיךָ וּבְנֹתֶיךָ וְכֹל אֲשֶׁר־לְךָ בָּעִיר הוֹצֵא מִן־הַמָּקוֹם׃ቫዮምሩ ሃኣናሺም ኤል-ሎት ኦድ ሚ-ሌኻ ፎ ኻታን ኡቫኔኻ ኡቭኖቴኻ ቬኾል ኣሼር-ሌኻ ባኢር ሆጼ ሚን-ሃማኮምሰዎቹም ሎጥን አሉት፦ በዚህ ሌላ ማን አለህ? አማችህን፥ ወንዶች ልጆችህን፥ ሴቶች ልጆችህን፥ በከተማም ያለህን ሁሉ ከዚህ ስፍራ አውጣ።
19:13כִּי־מַשְׁחִתִים אֲנַחְנוּ אֶת־הַמָּקוֹם הַזֶּה כִּי־גָדְלָה צַעֲקָתָם אֶת־פְּנֵי יְהוָה וַיְשַׁלְּחֵנוּ יְהוָה לְשַׁחֲתָהּ׃ኪ-ማሽኺቲም ኣናኽኑ ኤት-ሃማኮም ሃዜ ኪ-ጋድላ ጻኣካታም ኤት-ፔኔ ኣዶናይ ቫይሻሌኼኑ ኣዶናይ ሌሻኻታህእኛ ይህን ስፍራ እናጠፋለንና፤ ጩኸታቸው በዘላለማዊው ፊት ታላቅ ሆኖአልና፥ ዘላለማዊውም ልናጠፋው ልኮናል።
19:14וַיֵּצֵא לוֹט וַיְדַבֵּר ׀ אֶל־חֲתָנָיו ׀ לֹקְחֵי בְנֹתָיו וַיֹּאמֶר קוּמוּ צְּאוּ מִן־הַמָּקוֹם הַזֶּה כִּי־מַשְׁחִית יְהוָה אֶת־הָעִיר וַיְהִי כִמְצַחֵק בְּעֵינֵי חֲתָנָיו׃ቫዬጼ ሎት ቫይዳቤር ኤል-ኻታናቭ ሎክኼ ቬኖታቭ ቫዮሜር ኩሙ ጼኡ ሚን-ሃማኮም ሃዜ ኪ-ማሽኺት ኣዶናይ ኤት-ሃኢር ቫይሂ ኺምጻኼክ ቤኤኔ ኻታናቭሎጥም ወጥቶ ሴቶች ልጆቹን የሚያገቡትን አማቾቹን፦ ተነሡ፥ ከዚህ ስፍራ ውጡ፥ ዘላለማዊው ከተማዪቱን ያጠፋልና አላቸው። ለአማቾቹ ግን እንደሚቀልድ መሰላቸው።
19:15וּכְמוֹ הַשַּׁחַר עָלָה וַיָּאִיצוּ הַמַּלְאָכִים בְּלוֹט לֵאמֹר קוּם קַח אֶת־אִשְׁתְּךָ וְאֶת־שְׁתֵּי בְנֹתֶיךָ הַנִּמְצָאֹת פֶּן־תִּסָּפֶה בַּעֲוֺן הָעִיר׃ኡኽሞ ሃሻኻር ኣላ ቫያኢጹ ሃማልኣኺም ቤሎት ሌሞር ኩም ካኽ ኤት-ኢሽቴኻ ቬኤት-ሼቴ ቬኖቴኻ ሃኒምጻኦት ፔን-ቲሳፌ ባኣቮን ሃኢርጎህም በቀደደ ጊዜ መላእክቱ ሎጥን፦ ተነሥ፥ ሚስትህንና በዚህ ያሉትን ሁለቱን ሴቶች ልጆችህን ውሰድ፥ በከተማዪቱ ቅጣት እንዳትጠፋ ብለው አስቸኰሉት።
19:16וַיִּתְמַהְמָהּ ׀ וַיַּחֲזִקוּ הָאֲנָשִׁים בְּיָדוֹ וּבְיַד־אִשְׁתּוֹ וּבְיַד שְׁתֵּי בְנֹתָיו בְּחֶמְלַת יְהוָה עָלָיו וַיֹּצִאֻהוּ וַיַּנִּחֻהוּ מִחוּץ לָעִיר׃ቫዪትማህማህ ቫያኻዚኩ ሃኣናሺም ቤያዶ ኡቭያድ-ኢሽቶ ኡቭያድ ሼቴ ቬኖታቭ ቤኼምላት ኣዶናይ ኣላቭ ቫዮጺኡሁ ቫያኒኹሁ ሚኹጽ ላኢርእርሱም ዘገየ፤ ሰዎቹም ዘላለማዊው ስለ ራራለት እጁን፥ የሚስቱንም እጅ፥ የሁለቱንም ሴቶች ልጆቹን እጅ ያዙ፤ አውጥተውም ከከተማ ውጭ አኖሩት።
19:17וַיְהִי כְהוֹצִיאָם אֹתָם הַחוּצָה וַיֹּאמֶר הִמָּלֵט עַל־נַפְשֶׁךָ אַל־תַּבִּיט אַחֲרֶיךָ וְאַל־תַּעֲמֹד בְּכָל־הַכִּכָּר הָהָרָה הִמָּלֵט פֶּן־תִּסָּפֶה׃ቫይሂ ኼሆጺኣም ኦታም ሃኹጻ ቫዮሜር ሂማሌት ኣል-ናፍሼኻ ኣል-ታቢት ኣኻሬኻ ቬኣል-ታኣሞድ ቤኻል-ሃኪካር ሃሃራ ሂማሌት ፔን-ቲሳፌወደ ውጭም ባወጡአቸው ጊዜ፦ ስለ ነፍስህ አምልጥ፤ ወደ ኋላህ አትመልከት፥ በዚህም ሜዳ ሁሉ አትቁም፤ እንዳትጠፋ ወደ ተራራ አምልጥ አለው።
19:18וַיֹּאמֶר לוֹט אֲלֵהֶם אַל־נָא אֲדֹנָי׃ቫዮሜር ሎት ኣሌሄም ኣል-ና ኣዶናይሎጥም አላቸው፦ ጌታዬ ሆይ፥ እንዲህ አይሁን።
19:19הִנֵּה־נָא מָצָא עַבְדְּךָ חֵן בְּעֵינֶיךָ וַתַּגְדֵּל חַסְדְּךָ אֲשֶׁר עָשִׂיתָ עִמָּדִי לְהַחֲיוֹת אֶת־נַפְשִׁי וְאָנֹכִי לֹא אוּכַל לְהִמָּלֵט הָהָרָה פֶּן־תִּדְבָּקַנִי הָרָעָה וָמַתִּי׃ሂኔ-ና ማጻ ኣቭዴኻ ኼን ቤኤኔኻ ቫታግዴል ኻስዴኻ ኣሼር ኣሲታ ኢማዲ ሌሃኻዮት ኤት-ናፍሺ ቬኣኖኺ ሎ ኡኻል ሌሂማሌት ሃሃራ ፔን-ቲድባካኒ ሃራኣ ቫማቲእነሆ፥ ባሪያህ በፊትህ ሞገስ አግኝቶአል፥ ነፍሴንም በማዳን ያደረግህልኝ ቸርነትህ ታላቅ ሆኖአል፤ እኔ ግን ወደ ተራራ ለማምለጥ አልችልም፥ ክፉ ነገር እንዳያገኘኝና እንዳልሞት።
19:20הִנֵּה־נָא הָעִיר הַזֹּאת קְרֹבָה לָנוּס שָׁמָּה וְהִיא מִצְעָר אִמָּלְטָה נָּא שָׁמָּה הֲלֹא מִצְעָר הִוא וּתְחִי נַפְשִׁי׃ሂኔ-ና ሃኢር ሃዞት ኬሮቫ ላኑስ ሻማ ቬሂ ሚጽኣር ኢማልታ ና ሻማ ሃሎ ሚጽኣር ሂ ኡትኺ ናፍሺእነሆ፥ ይህች ከተማ ለመሸሽ ቅርብ ናት፥ ትንሽም ናት፤ ወደዚያ ላምልጥ፥ ትንሽ አይደለችምን? ነፍሴም በሕይወት ትኖራለች።

አራተኛው አሊያ (ሬቪኢ) Bereshit 19:21–21:4 · 40

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
19:21וַיֹּאמֶר אֵלָיו הִנֵּה נָשָׂאתִי פָנֶיךָ גַּם לַדָּבָר הַזֶּה לְבִלְתִּי הָפְכִּי אֶת־הָעִיר אֲשֶׁר דִּבַּרְתָּ׃ቫዮሜር ኤላቭ ሂኔ ናሳቲ ፋኔኻ ጋም ላዳቫር ሃዜ ሌቪልቲ ሃፍኪ ኤት-ሃኢር ኣሼር ዲባርታእርሱም፦ እነሆ፥ በዚህ ነገር ደግሞ ልመናህን ተቀብዬአለሁ፥ የተናገርሃትንም ከተማ አልገለብጣትም።
19:22מַהֵר הִמָּלֵט שָׁמָּה כִּי לֹא אוּכַל לַעֲשׂוֹת דָּבָר עַד־בֹּאֲךָ שָׁמָּה עַל־כֵּן קָרָא שֵׁם־הָעִיר צוֹעַר׃ማሄር ሂማሌት ሻማ ኪ ሎ ኡኻል ላኣሶት ዳቫር ኣድ-ቦኣኻ ሻማ ኣል-ኬን ካራ ሼም-ሃኢር ጾኣርፍጠን፥ ወደዚያ አምልጥ፤ ወደዚያ እስክትደርስ ድረስ ምንም አደርግ ዘንድ አልችልምና አለው። ስለዚህ የከተማዪቱ ስም ዞዓር ተባለ።
19:23הַשֶּׁמֶשׁ יָצָא עַל־הָאָרֶץ וְלוֹט בָּא צֹעֲרָה׃ሃሼሜሽ ያጻ ኣል-ሃኣሬጽ ቬሎት ባ ጾኣራሎጥ ወደ ዞዓር በገባ ጊዜ ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች።
19:24וַיהוָה הִמְטִיר עַל־סְדֹם וְעַל־עֲמֹרָה גָּפְרִית וָאֵשׁ מֵאֵת יְהוָה מִן־הַשָּׁמָיִם׃ቫኣዶናይ ሂምቲር ኣል-ሴዶም ቬኣል-ኣሞራ ጋፍሪት ቫኤሽ ሜኤት ኣዶናይ ሚን-ሃሻማዪምዘላለማዊውም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከዘላለማዊው ዘንድ ከሰማይ ዲንና እሳትን አዘነበ።
19:25וַיַּהֲפֹךְ אֶת־הֶעָרִים הָאֵל וְאֵת כָּל־הַכִּכָּר וְאֵת כָּל־יֹשְׁבֵי הֶעָרִים וְצֶמַח הָאֲדָמָה׃ቫያሃፎኽ ኤት-ሄኣሪም ሃኤል ቬኤት ኮል-ሃኪካር ቬኤት ኮል-ዮሽቬ ሄኣሪም ቬጼማኽ ሃኣዳማእነዚያንም ከተሞች፥ ሜዳውንም ሁሉ፥ የከተሞቹንም ነዋሪዎች ሁሉ፥ የምድሩንም ቡቃያ ገለበጠ።
19:26וַתַּבֵּט אִשְׁתּוֹ מֵאַחֲרָיו וַתְּהִי נְצִיב מֶלַח׃ቫታቤት ኢሽቶ ሜኣኻራቭ ቫቴሂ ኔጺቭ ሜላኽሚስቱም ከበስተ ኋላው ዘወር ብላ ተመለከተች፥ የጨው ዓምድም ሆነች።
19:27וַיַּשְׁכֵּם אַבְרָהָם בַּבֹּקֶר אֶל־הַמָּקוֹם אֲשֶׁר־עָמַד שָׁם אֶת־פְּנֵי יְהוָה׃ቫያሽኬም ኣቭራሃም ባቦኬር ኤል-ሃማኮም ኣሼር-ኣማድ ሻም ኤት-ፔኔ ኣዶናይአብርሃምም ማልዶ ተነሥቶ በዘላለማዊው ፊት ቆሞበት ወደ ነበረው ስፍራ ሄደ።
19:28וַיַּשְׁקֵף עַל־פְּנֵי סְדֹם וַעֲמֹרָה וְעַל־כָּל־פְּנֵי אֶרֶץ הַכִּכָּר וַיַּרְא וְהִנֵּה עָלָה קִיטֹר הָאָרֶץ כְּקִיטֹר הַכִּבְשָׁן׃ቫያሽኬፍ ኣል-ፔኔ ሴዶም ቫኣሞራ ቬኣል-ኮል-ፔኔ ኤሬጽ ሃኪካር ቫያር ቬሂኔ ኣላ ኪቶር ሃኣሬጽ ኬኪቶር ሃኪቭሻንወደ ሰዶምና ወደ ገሞራ፥ ወደ ሜዳውም ምድር ሁሉ ተመለከተ፤ እነሆም የምድሪቱ ጢስ እንደ እቶን ጢስ ሲወጣ አየ።
19:29וַיְהִי בְּשַׁחֵת אֱלֹהִים אֶת־עָרֵי הַכִּכָּר וַיִּזְכֹּר אֱלֹהִים אֶת־אַבְרָהָם וַיְשַׁלַּח אֶת־לוֹט מִתּוֹךְ הַהֲפֵכָה בַּהֲפֹךְ אֶת־הֶעָרִים אֲשֶׁר־יָשַׁב בָּהֵן לוֹט׃ቫይሂ ቤሻኼት ኤሎሂም ኤት-ኣሬ ሃኪካር ቫዪዝኮር ኤሎሂም ኤት-ኣቭራሃም ቫይሻላኽ ኤት-ሎት ሚቶኽ ሃሃፌኻ ባሃፎኽ ኤት-ሄኣሪም ኣሼር-ያሻቭ ባሄን ሎትእንዲህም ሆነ፤ አምላክ የሜዳውን ከተሞች ባጠፋ ጊዜ አምላክ አብርሃምን አሰበ፥ ሎጥ ይኖርባቸው የነበሩትን ከተሞች በገለበጠ ጊዜ ሎጥን ከመገልበጡ መካከል አወጣው።
19:30וַיַּעַל לוֹט מִצּוֹעַר וַיֵּשֶׁב בָּהָר וּשְׁתֵּי בְנֹתָיו עִמּוֹ כִּי יָרֵא לָשֶׁבֶת בְּצוֹעַר וַיֵּשֶׁב בַּמְּעָרָה הוּא וּשְׁתֵּי בְנֹתָיו׃ቫያኣል ሎት ሚጾኣር ቫዬሼቭ ባሃር ኡሽቴ ቬኖታቭ ኢሞ ኪ ያሬ ላሼቬት ቤጾኣር ቫዬሼቭ ባሜኣራ ሁ ኡሽቴ ቬኖታቭሎጥም ከዞዓር ወጥቶ ከሁለቱ ሴቶች ልጆቹ ጋር በተራራ ተቀመጠ፥ በዞዓር መቀመጥ ፈርቶአልና፤ እርሱና ሁለቱ ሴቶች ልጆቹም በዋሻ ተቀመጡ።
19:31וַתֹּאמֶר הַבְּכִירָה אֶל־הַצְּעִירָה אָבִינוּ זָקֵן וְאִישׁ אֵין בָּאָרֶץ לָבוֹא עָלֵינוּ כְּדֶרֶךְ כָּל־הָאָרֶץ׃ቫቶሜር ሃቤኺራ ኤል-ሃጼኢራ ኣቪኑ ዛኬን ቬኢሽ ኤን ባኣሬጽ ላቮ ኣሌኑ ኬዴሬኽ ኮል-ሃኣሬጽታላቂቱም ታናሺቱን አለቻት፦ አባታችን ሽማግሌ ነው፥ እንደ ምድሩም ሁሉ ልማድ ወደ እኛ የሚገባ ወንድ በምድር የለም።
19:32לְכָה נַשְׁקֶה אֶת־אָבִינוּ יַיִן וְנִשְׁכְּבָה עִמּוֹ וּנְחַיֶּה מֵאָבִינוּ זָרַע׃ሌኻ ናሽኬ ኤት-ኣቪኑ ያዪን ቬኒሽኬቫ ኢሞ ኡንኻዬ ሜኣቪኑ ዛራነዪ፥ አባታችንን የወይን ጠጅ እናጠጣው፥ ከእርሱም ጋር እንተኛ፥ ከአባታችንም ዘር እናስቀር።
19:33וַתַּשְׁקֶיןָ אֶת־אֲבִיהֶן יַיִן בַּלַּיְלָה הוּא וַתָּבֹא הַבְּכִירָה וַתִּשְׁכַּב אֶת־אָבִיהָ וְלֹא־יָדַע בְּשִׁכְבָהּ וּבְקׄוּמָהּ׃ቫታሽኬና ኤት-ኣቪሄን ያዪን ባላይላ ሁ ቫታቮ ሃቤኺራ ቫቲሽካቭ ኤት-ኣቪሃ ቬሎ-ያዳ ቤሺኽቫህ ኡቭኩማህበዚያችም ሌሊት አባታቸውን የወይን ጠጅ አጠጡት፤ ታላቂቱም ገብታ ከአባትዋ ጋር ተኛች፤ እርሱም ስትተኛና ስትነሣ አላወቀም።
19:34וַיְהִי מִמָּחֳרָת וַתֹּאמֶר הַבְּכִירָה אֶל־הַצְּעִירָה הֵן־שָׁכַבְתִּי אֶמֶשׁ אֶת־אָבִי נַשְׁקֶנּוּ יַיִן גַּם־הַלַּיְלָה וּבֹאִי שִׁכְבִי עִמּוֹ וּנְחַיֶּה מֵאָבִינוּ זָרַע׃ቫይሂ ሚሞኾራት ቫቶሜር ሃቤኺራ ኤል-ሃጼኢራ ሄን-ሻኻቭቲ ኤሜሽ ኤት-ኣቪ ናሽኬኑ ያዪን ጋም-ሃላይላ ኡቮኢ ሺኽቪ ኢሞ ኡንኻዬ ሜኣቪኑ ዛራበነጋውም ታላቂቱ ታናሺቱን አለቻት፦ እነሆ፥ ትናንት ሌሊት ከአባቴ ጋር ተኛሁ፤ ዛሬ ሌሊት ደግሞ የወይን ጠጅ እናጠጣው፥ አንቺም ግቢና ከእርሱ ጋር ተኚ፥ ከአባታችንም ዘር እናስቀር።
19:35וַתַּשְׁקֶיןָ גַּם בַּלַּיְלָה הַהוּא אֶת־אֲבִיהֶן יָיִן וַתָּקָם הַצְּעִירָה וַתִּשְׁכַּב עִמּוֹ וְלֹא־יָדַע בְּשִׁכְבָהּ וּבְקֻמָהּ׃ቫታሽኬና ጋም ባላይላ ሃሁ ኤት-ኣቪሄን ያዪን ቫታካም ሃጼኢራ ቫቲሽካቭ ኢሞ ቬሎ-ያዳ ቤሺኽቫህ ኡቭኩማህበዚያችም ሌሊት ደግሞ አባታቸውን የወይን ጠጅ አጠጡት፤ ታናሺቱም ተነሥታ ከእርሱ ጋር ተኛች፤ እርሱም ስትተኛና ስትነሣ አላወቀም።
19:36וַתַּהֲרֶיןָ שְׁתֵּי בְנוֹת־לוֹט מֵאֲבִיהֶן׃ቫታሃሬና ሼቴ ቬኖት-ሎት ሜኣቪሄንየሎጥም ሁለቱ ሴቶች ልጆች ከአባታቸው ፀነሱ።
19:37וַתֵּלֶד הַבְּכִירָה בֵּן וַתִּקְרָא שְׁמוֹ מוֹאָב הוּא אֲבִי־מוֹאָב עַד־הַיּוֹם׃ቫቴሌድ ሃቤኺራ ቤን ቫቲክራ ሼሞ ሞኣቭ ሁ ኣቪ-ሞኣቭ ኣድ-ሃዮምታላቂቱም ወንድ ልጅ ወለደች፥ ስሙንም ሞዓብ ብላ ጠራችው፤ እርሱም እስከ ዛሬ ድረስ የሞዓብ አባት ነው።
19:38וְהַצְּעִירָה גַם־הִוא יָלְדָה בֵּן וַתִּקְרָא שְׁמוֹ בֶּן־עַמִּי הוּא אֲבִי בְנֵי־עַמּוֹן עַד־הַיּוֹם׃ቬሃጼኢራ ጋም-ሂ ያልዳ ቤን ቫቲክራ ሼሞ ቤን-ኣሚ ሁ ኣቪ ቬኔ-ኣሞን ኣድ-ሃዮምታናሺቱም ደግሞ ወንድ ልጅ ወለደች፥ ስሙንም ቤንአሚ ብላ ጠራችው፤ እርሱም እስከ ዛሬ ድረስ የአሞን ልጆች አባት ነው።
20:1וַיִּסַּע מִשָּׁם אַבְרָהָם אַרְצָה הַנֶּגֶב וַיֵּשֶׁב בֵּין־קָדֵשׁ וּבֵין שׁוּר וַיָּגָר בִּגְרָר׃ቫዪሳ ሚሻም ኣቭራሃም ኣርጻ ሃኔጌቭ ቫዬሼቭ ቤን-ካዴሽ ኡቬን ሹር ቫያጋር ቢግራርአብርሃምም ከዚያ ወደ ኔጌቭ ምድር ተጓዘ፥ በቃዴስና በሱር መካከልም ተቀመጠ፥ በጌራራም በእንግድነት ተቀመጠ።
20:2וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם אֶל־שָׂרָה אִשְׁתּוֹ אֲחֹתִי הִוא וַיִּשְׁלַח אֲבִימֶלֶךְ מֶלֶךְ גְּרָר וַיִּקַּח אֶת־שָׂרָה׃ቫዮሜር ኣቭራሃም ኤል-ሳራ ኢሽቶ ኣኾቲ ሂ ቫዪሽላኽ ኣቪሜሌኽ ሜሌኽ ጌራር ቫዪካኽ ኤት-ሳራአብርሃምም ስለ ሚስቱ ስለ ሣራ፦ እኅቴ ናት አለ። የጌራራም ንጉሥ አቢሜሌክ ልኮ ሣራን ወሰዳት።
20:3וַיָּבֹא אֱלֹהִים אֶל־אֲבִימֶלֶךְ בַּחֲלוֹם הַלָּיְלָה וַיֹּאמֶר לוֹ הִנְּךָ מֵת עַל־הָאִשָּׁה אֲשֶׁר־לָקַחְתָּ וְהִוא בְּעֻלַת בָּעַל׃ቫያቮ ኤሎሂም ኤል-ኣቪሜሌኽ ባኻሎም ሃላይላ ቫዮሜር ሎ ሂኔኻ ሜት ኣል-ሃኢሻ ኣሼር-ላካኽታ ቬሂ ቤኡላት ባኣልአምላክም በሌሊት ሕልም ወደ አቢሜሌክ መጥቶ አለው፦ እነሆ፥ ስለ ወሰድሃት ሴት ትሞታለህ፥ እርስዋ ባል ያላት ናትና።
20:4וַאֲבִימֶלֶךְ לֹא קָרַב אֵלֶיהָ וַיֹּאמַר אֲדֹנָי הֲגוֹי גַּם־צַדִּיק תַּהֲרֹג׃ቫኣቪሜሌኽ ሎ ካራቭ ኤሌሃ ቫዮማር ኣዶናይ ሃጎይ ጋም-ጻዲክ ታሃሮግአቢሜሌክ ግን ወደ እርስዋ አልቀረበም ነበር፤ እንዲህም አለ፦ ጌታ ሆይ፥ ጻድቅ ሕዝብንስ ትገድላለህን?
20:5הֲלֹא הוּא אָמַר־לִי אֲחֹתִי הִוא וְהִיא־גַם־הִוא אָמְרָה אָחִי הוּא בְּתָם־לְבָבִי וּבְנִקְיֹן כַּפַּי עָשִׂיתִי זֹאת׃ሃሎ ሁ ኣማር-ሊ ኣኾቲ ሂ ቬሂ-ጋም-ሂ ኣምራ ኣኺ ሁ ቤታም-ሌቫቪ ኡቭኒክዮን ካፓይ ኣሲቲ ዞትእርሱ፦ እኅቴ ናት ያለኝ አይደለምን? እርስዋም ራስዋ፦ ወንድሜ ነው አለች። ይህንም በልቤ ቅንነትና በእጆቼ ንጽሕና አደረግሁት።
20:6וַיֹּאמֶר אֵלָיו הָאֱלֹהִים בַּחֲלֹם גַּם אָנֹכִי יָדַעְתִּי כִּי בְתָם־לְבָבְךָ עָשִׂיתָ זֹּאת וָאֶחְשֹׂךְ גַּם־אָנֹכִי אוֹתְךָ מֵחֲטוֹ־לִי עַל־כֵּן לֹא־נְתַתִּיךָ לִנְגֹּעַ אֵלֶיהָ׃ቫዮሜር ኤላቭ ሃኤሎሂም ባኻሎም ጋም ኣኖኺ ያዳቲ ኪ ቬታም-ሌቫቭኻ ኣሲታ ዞት ቫኤኽሶኽ ጋም-ኣኖኺ ኦትኻ ሜኻቶ-ሊ ኣል-ኬን ሎ-ኔታቲኻ ሊንጎኣ ኤሌሃአምላክም በሕልም አለው፦ ይህን በልብህ ቅንነት እንዳደረግኸው እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ እኔም በእኔ ላይ ኃጢአት እንዳትሠራ ከለከልሁህ፤ ስለዚህ እንድትነካት አልፈቀድሁልህም።
20:7וְעַתָּה הָשֵׁב אֵשֶׁת־הָאִישׁ כִּי־נָבִיא הוּא וְיִתְפַּלֵּל בַּעַדְךָ וֶחְיֵה וְאִם־אֵינְךָ מֵשִׁיב דַּע כִּי־מוֹת תָּמוּת אַתָּה וְכָל־אֲשֶׁר־לָךְ׃ቬኣታ ሃሼቭ ኤሼት-ሃኢሽ ኪ-ናቪ ሁ ቬዪትፓሌል ባኣድኻ ቬኽዬ ቬኢም-ኤንኻ ሜሺቭ ዳ ኪ-ሞት ታሙት ኣታ ቬኻል-ኣሼር-ላኽአሁንም የሰውዬውን ሚስት መልስ፥ እርሱ ነቢይ ነውና፥ ስለ አንተም ይጸልያል፥ አንተም በሕይወት ትኖራለህ፤ ባትመልሳት ግን አንተና ለአንተ ያሉት ሁሉ በእርግጥ እንድትሞቱ እወቅ።
20:8וַיַּשְׁכֵּם אֲבִימֶלֶךְ בַּבֹּקֶר וַיִּקְרָא לְכָל־עֲבָדָיו וַיְדַבֵּר אֶת־כָּל־הַדְּבָרִים הָאֵלֶּה בְּאָזְנֵיהֶם וַיִּירְאוּ הָאֲנָשִׁים מְאֹד׃ቫያሽኬም ኣቪሜሌኽ ባቦኬር ቫዪክራ ሌኻል-ኣቫዳቭ ቫይዳቤር ኤት-ኮል-ሃዴቫሪም ሃኤሌ ቤኣዝኔሄም ቫዪሩ ሃኣናሺም ሜኦድአቢሜሌክም ማልዶ ተነሣ፥ ባሪያዎቹንም ሁሉ ጠርቶ ይህን ነገር ሁሉ በጆሮአቸው ተናገረ፤ ሰዎቹም እጅግ ፈሩ።
20:9וַיִּקְרָא אֲבִימֶלֶךְ לְאַבְרָהָם וַיֹּאמֶר לוֹ מֶה־עָשִׂיתָ לָּנוּ וּמֶה־חָטָאתִי לָךְ כִּי־הֵבֵאתָ עָלַי וְעַל־מַמְלַכְתִּי חֲטָאָה גְדֹלָה מַעֲשִׂים אֲשֶׁר לֹא־יֵעָשׂוּ עָשִׂיתָ עִמָּדִי׃ቫዪክራ ኣቪሜሌኽ ሌኣቭራሃም ቫዮሜር ሎ ሜ-ኣሲታ ላኑ ኡሜ-ኻታቲ ላኽ ኪ-ሄቬታ ኣላይ ቬኣል-ማምላኽቲ ኻታኣ ጌዶላ ማኣሲም ኣሼር ሎ-ዬኣሱ ኣሲታ ኢማዲአቢሜሌክም አብርሃምን ጠርቶ አለው፦ ምን አደረግህብን? በእኔና በመንግሥቴ ላይ ታላቅ ኃጢአትን ያመጣህብኝ ምን በድዬህ ነው? የማይገባውን ሥራ በእኔ ላይ አደረግህ።
20:10וַיֹּאמֶר אֲבִימֶלֶךְ אֶל־אַבְרָהָם מָה רָאִיתָ כִּי עָשִׂיתָ אֶת־הַדָּבָר הַזֶּה׃ቫዮሜር ኣቪሜሌኽ ኤል-ኣቭራሃም ማ ራኢታ ኪ ኣሲታ ኤት-ሃዳቫር ሃዜአቢሜሌክም አብርሃምን፦ ይህን ነገር ያደረግህ ምን አይተህ ነው? አለው።
20:11וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם כִּי אָמַרְתִּי רַק אֵין־יִרְאַת אֱלֹהִים בַּמָּקוֹם הַזֶּה וַהֲרָגוּנִי עַל־דְּבַר אִשְׁתִּי׃ቫዮሜር ኣቭራሃም ኪ ኣማርቲ ራክ ኤን-ዪርኣት ኤሎሂም ባማኮም ሃዜ ቫሃራጉኒ ኣል-ዴቫር ኢሽቲአብርሃምም አለ፦ በዚህ ስፍራ አምላክን መፍራት በእርግጥ የለም፥ ስለ ሚስቴም ይገድሉኛል ብዬ አስቤ ነው።
20:12וְגַם־אָמְנָה אֲחֹתִי בַת־אָבִי הִוא אַךְ לֹא בַת־אִמִּי וַתְּהִי־לִי לְאִשָּׁה׃ቬጋም-ኣምና ኣኾቲ ቫት-ኣቪ ሂ ኣኽ ሎ ቫት-ኢሚ ቫቴሂ-ሊ ሌኢሻደግሞም በእውነት እኅቴ ናት፤ የአባቴ ልጅ ናት እንጂ የእናቴ ልጅ አይደለችም፤ ሚስትም ሆነችኝ።
20:13וַיְהִי כַּאֲשֶׁר הִתְעוּ אֹתִי אֱלֹהִים מִבֵּית אָבִי וָאֹמַר לָהּ זֶה חַסְדֵּךְ אֲשֶׁר תַּעֲשִׂי עִמָּדִי אֶל כָּל־הַמָּקוֹם אֲשֶׁר נָבוֹא שָׁמָּה אִמְרִי־לִי אָחִי הוּא׃ቫይሂ ካኣሼር ሂትኡ ኦቲ ኤሎሂም ሚቤት ኣቪ ቫኦማር ላህ ዜ ኻስዴኽ ኣሼር ታኣሲ ኢማዲ ኤል ኮል-ሃማኮም ኣሼር ናቮ ሻማ ኢምሪ-ሊ ኣኺ ሁአምላክም ከአባቴ ቤት እንድንከራተት ባደረገኝ ጊዜ እንዲህ አልኋት፦ ለእኔ የምታደርጊልኝ ቸርነት ይህ ነው፤ በምንሄድበት ስፍራ ሁሉ ስለ እኔ፦ ወንድሜ ነው በዪ።
20:14וַיִּקַּח אֲבִימֶלֶךְ צֹאן וּבָקָר וַעֲבָדִים וּשְׁפָחֹת וַיִּתֵּן לְאַבְרָהָם וַיָּשֶׁב לוֹ אֵת שָׂרָה אִשְׁתּוֹ׃ቫዪካኽ ኣቪሜሌኽ ጾን ኡቫካር ቫኣቫዲም ኡሽፋኾት ቫዪቴን ሌኣቭራሃም ቫያሼቭ ሎ ኤት ሳራ ኢሽቶአቢሜሌክም በጎችንና በሬዎችን፥ ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችንም ወስዶ ለአብርሃም ሰጠው፥ ሚስቱንም ሣራን መለሰለት።
20:15וַיֹּאמֶר אֲבִימֶלֶךְ הִנֵּה אַרְצִי לְפָנֶיךָ בַּטּוֹב בְּעֵינֶיךָ שֵׁב׃ቫዮሜር ኣቪሜሌኽ ሂኔ ኣርጺ ሌፋኔኻ ባቶቭ ቤኤኔኻ ሼቭአቢሜሌክም፦ እነሆ፥ ምድሬ በፊትህ ናት፤ በዓይንህ ደስ በሚያሰኝህ ተቀመጥ አለ።
20:16וּלְשָׂרָה אָמַר הִנֵּה נָתַתִּי אֶלֶף כֶּסֶף לְאָחִיךְ הִנֵּה הוּא־לָךְ כְּסוּת עֵינַיִם לְכֹל אֲשֶׁר אִתָּךְ וְאֵת כֹּל וְנֹכָחַת׃ኡልሳራ ኣማር ሂኔ ናታቲ ኤሌፍ ኬሴፍ ሌኣኺኽ ሂኔ ሁ-ላኽ ኬሱት ኤናዪም ሌኾል ኣሼር ኢታኽ ቬኤት ኮል ቬኖኻኻትሣራንም አላት፦ እነሆ፥ ለወንድምሽ ሺህ ብር ሰጠሁት፤ እነሆ፥ ይህ ከአንቺ ጋር ባሉት ሁሉ ፊትና በሁሉ ፊት የዓይን መሸፈኛ ይሁንልሽ፤ አንቺም ጸደቅሽ።
20:17וַיִּתְפַּלֵּל אַבְרָהָם אֶל־הָאֱלֹהִים וַיִּרְפָּא אֱלֹהִים אֶת־אֲבִימֶלֶךְ וְאֶת־אִשְׁתּוֹ וְאַמְהֹתָיו וַיֵּלֵדוּ׃ቫዪትፓሌል ኣቭራሃም ኤል-ሃኤሎሂም ቫዪርፓ ኤሎሂም ኤት-ኣቪሜሌኽ ቬኤት-ኢሽቶ ቬኣምሆታቭ ቫዬሌዱአብርሃምም ወደ አምላክ ጸለየ፤ አምላክም አቢሜሌክን፥ ሚስቱንም፥ ሴቶች ባሪያዎቹንም ፈወሳቸው፥ ወለዱም።
20:18כִּי־עָצֹר עָצַר יְהוָה בְּעַד כָּל־רֶחֶם לְבֵית אֲבִימֶלֶךְ עַל־דְּבַר שָׂרָה אֵשֶׁת אַבְרָהָם׃ኪ-ኣጾር ኣጻር ኣዶናይ ቤኣድ ኮል-ሬኼም ሌቬት ኣቪሜሌኽ ኣል-ዴቫር ሳራ ኤሼት ኣቭራሃምዘላለማዊው ስለ አብርሃም ሚስት ስለ ሣራ በአቢሜሌክ ቤት ማኅፀንን ሁሉ ፈጽሞ ዘግቶ ነበርና።
21:1וַיהוָה פָּקַד אֶת־שָׂרָה כַּאֲשֶׁר אָמָר וַיַּעַשׂ יְהוָה לְשָׂרָה כַּאֲשֶׁר דִּבֵּר׃ቫኣዶናይ ፓካድ ኤት-ሳራ ካኣሼር ኣማር ቫያኣስ ኣዶናይ ሌሳራ ካኣሼር ዲቤርዘላለማዊውም እንዳለው ሣራን ጐበኛት፥ ዘላለማዊውም እንደ ተናገረ ለሣራ አደረገላት።
21:2וַתַּהַר וַתֵּלֶד שָׂרָה לְאַבְרָהָם בֵּן לִזְקֻנָיו לַמּוֹעֵד אֲשֶׁר־דִּבֶּר אֹתוֹ אֱלֹהִים׃ቫታሃር ቫቴሌድ ሳራ ሌኣቭራሃም ቤን ሊዝኩናቭ ላሞኤድ ኣሼር-ዲቤር ኦቶ ኤሎሂምሣራም ፀነሰች፥ አምላክም በተናገረው ቀጠሮ ለአብርሃም በእርጅናው ወንድ ልጅ ወለደችለት።
21:3וַיִּקְרָא אַבְרָהָם אֶת־שֶׁם־בְּנוֹ הַנּוֹלַד־לוֹ אֲשֶׁר־יָלְדָה־לּוֹ שָׂרָה יִצְחָק׃ቫዪክራ ኣቭራሃም ኤት-ሼም-ቤኖ ሃኖላድ-ሎ ኣሼር-ያልዳ-ሎ ሳራ ዪጽኻክአብርሃምም የተወለደለትን ሣራ የወለደችለትን የልጁን ስም ይጽሐቅ ብሎ ጠራው።
21:4וַיָּמָל אַבְרָהָם אֶת־יִצְחָק בְּנוֹ בֶּן־שְׁמֹנַת יָמִים כַּאֲשֶׁר צִוָּה אֹתוֹ אֱלֹהִים׃ቫያማል ኣቭራሃም ኤት-ዪጽኻክ ቤኖ ቤን-ሼሞናት ያሚም ካኣሼር ጺቫ ኦቶ ኤሎሂምአብርሃምም አምላክ እንዳዘዘው ልጁን ይጽሐቅን በስምንተኛው ቀን ገረዘው።

አምስተኛው አሊያ (ሓሚሺ) Bereshit 21:5–21:21 · 17

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
21:5וְאַבְרָהָם בֶּן־מְאַת שָׁנָה בְּהִוָּלֶד לוֹ אֵת יִצְחָק בְּנוֹ׃ቬኣቭራሃም ቤን-ሜኣት ሻና ቤሂቫሌድ ሎ ኤት ዪጽኻክ ቤኖአብርሃምም ልጁ ይጽሐቅ በተወለደለት ጊዜ የመቶ ዓመት ሰው ነበረ።
21:6וַתֹּאמֶר שָׂרָה צְחֹק עָשָׂה לִי אֱלֹהִים כָּל־הַשֹּׁמֵעַ יִצְחַק־לִי׃ቫቶሜር ሳራ ጼኾክ ኣሳ ሊ ኤሎሂም ኮል-ሃሾሜኣ ዪጽኻክ-ሊሣራም፦ አምላክ ሳቅ አደረገልኝ፤ የሚሰማ ሁሉ ከእኔ ጋር ይስቃል አለች።
21:7וַתֹּאמֶר מִי מִלֵּל לְאַבְרָהָם הֵינִיקָה בָנִים שָׂרָה כִּי־יָלַדְתִּי בֵן לִזְקֻנָיו׃ቫቶሜር ሚ ሚሌል ሌኣቭራሃም ሄኒካ ቫኒም ሳራ ኪ-ያላድቲ ቬን ሊዝኩናቭደግሞም፦ ሣራ ልጆችን ታጠባለች ብሎ ለአብርሃም ማን ይነግረው ነበር? በእርጅናው ወንድ ልጅ ወልጄለታለሁና አለች።
21:8וַיִּגְדַּל הַיֶּלֶד וַיִּגָּמַל וַיַּעַשׂ אַבְרָהָם מִשְׁתֶּה גָדוֹל בְּיוֹם הִגָּמֵל אֶת־יִצְחָק׃ቫዪግዳል ሃዬሌድ ቫዪጋማል ቫያኣስ ኣቭራሃም ሚሽቴ ጋዶል ቤዮም ሂጋሜል ኤት-ዪጽኻክሕፃኑም አደገ፥ ጡትም ተወ፤ ይጽሐቅም ጡት በተወበት ቀን አብርሃም ትልቅ ግብዣ አደረገ።
21:9וַתֵּרֶא שָׂרָה אֶת־בֶּן־הָגָר הַמִּצְרִית אֲשֶׁר־יָלְדָה לְאַבְרָהָם מְצַחֵק׃ቫቴሬ ሳራ ኤት-ቤን-ሃጋር ሃሚጽሪት ኣሼር-ያልዳ ሌኣቭራሃም ሜጻኼክሣራም ግብፃዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲዘብት አየች።
21:10וַתֹּאמֶר לְאַבְרָהָם גָּרֵשׁ הָאָמָה הַזֹּאת וְאֶת־בְּנָהּ כִּי לֹא יִירַשׁ בֶּן־הָאָמָה הַזֹּאת עִם־בְּנִי עִם־יִצְחָק׃ቫቶሜር ሌኣቭራሃም ጋሬሽ ሃኣማ ሃዞት ቬኤት-ቤናህ ኪ ሎ ዪራሽ ቤን-ሃኣማ ሃዞት ኢም-ቤኒ ኢም-ዪጽኻክአብርሃምንም፦ ይህችን ባሪያ ከልጅዋ ጋር አውጣ፤ የዚህች ባሪያ ልጅ ከልጄ ከይጽሐቅ ጋር አይወርስምና አለችው።
21:11וַיֵּרַע הַדָּבָר מְאֹד בְּעֵינֵי אַבְרָהָם עַל אוֹדֹת בְּנוֹ׃ቫዬራ ሃዳቫር ሜኦድ ቤኤኔ ኣቭራሃም ኣል ኦዶት ቤኖይህም ነገር ስለ ልጁ በአብርሃም ፊት እጅግ ከፋ።
21:12וַיֹּאמֶר אֱלֹהִים אֶל־אַבְרָהָם אַל־יֵרַע בְּעֵינֶיךָ עַל־הַנַּעַר וְעַל־אֲמָתֶךָ כֹּל אֲשֶׁר תֹּאמַר אֵלֶיךָ שָׂרָה שְׁמַע בְּקֹלָהּ כִּי בְיִצְחָק יִקָּרֵא לְךָ זָרַע׃ቫዮሜር ኤሎሂም ኤል-ኣቭራሃም ኣል-ዬራ ቤኤኔኻ ኣል-ሃናኣር ቬኣል-ኣማቴኻ ኮል ኣሼር ቶማር ኤሌኻ ሳራ ሼማ ቤኮላህ ኪ ቬዪጽኻክ ዪካሬ ሌኻ ዛራአምላክም አብርሃምን አለው፦ ስለ ብላቴናው ስለ ባሪያህም በዓይንህ አይክፋ፤ ሣራ የምትልህን ሁሉ ቃልዋን ስማ፥ በይጽሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።
21:13וְגַם אֶת־בֶּן־הָאָמָה לְגוֹי אֲשִׂימֶנּוּ כִּי זַרְעֲךָ הוּא׃ቬጋም ኤት-ቤን-ሃኣማ ሌጎይ ኣሲሜኑ ኪ ዛርኣኻ ሁደግሞም የባሪያይቱን ልጅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፥ ዘርህ ነውና።
21:14וַיַּשְׁכֵּם אַבְרָהָם ׀ בַּבֹּקֶר וַיִּקַּח־לֶחֶם וְחֵמַת מַיִם וַיִּתֵּן אֶל־הָגָר שָׂם עַל־שִׁכְמָהּ וְאֶת־הַיֶּלֶד וַיְשַׁלְּחֶהָ וַתֵּלֶךְ וַתֵּתַע בְּמִדְבַּר בְּאֵר שָׁבַע׃ቫያሽኬም ኣቭራሃም ባቦኬር ቫዪካኽ-ሌኼም ቬኼማት ማዪም ቫዪቴን ኤል-ሃጋር ሳም ኣል-ሺኽማህ ቬኤት-ሃዬሌድ ቫይሻሌኼሃ ቫቴሌኽ ቫቴታ ቤሚድባር ቤኤር ሻቫአብርሃምም ማልዶ ተነሣ፥ እንጀራንና የውኃ አቍማዳን ወስዶ ለአጋር ሰጣት፥ በትከሻዋም አኖረው፥ ሕፃኑንም ሰጣት፥ አሰናበታትም፤ እርስዋም ሄደች፥ በቤኤር ሼቫም ምድረ በዳ ተቅበዘበዘች።
21:15וַיִּכְלוּ הַמַּיִם מִן־הַחֵמֶת וַתַּשְׁלֵךְ אֶת־הַיֶּלֶד תַּחַת אַחַד הַשִּׂיחִם׃ቫዪኽሉ ሃማዪም ሚን-ሃኼሜት ቫታሽሌኽ ኤት-ሃዬሌድ ታኻት ኣኻድ ሃሲኺምየአቍማዳውም ውኃ አለቀ፥ ሕፃኑንም ከአንዱ ቍጥቋጦ በታች ጣለችው።
21:16וַתֵּלֶךְ וַתֵּשֶׁב לָהּ מִנֶּגֶד הַרְחֵק כִּמְטַחֲוֵי קֶשֶׁת כִּי אָמְרָה אַל־אֶרְאֶה בְּמוֹת הַיָּלֶד וַתֵּשֶׁב מִנֶּגֶד וַתִּשָּׂא אֶת־קֹלָהּ וַתֵּבְךְּ׃ቫቴሌኽ ቫቴሼቭ ላህ ሚኔጌድ ሃርኼክ ኪምታኻቬ ኬሼት ኪ ኣምራ ኣል-ኤርኤ ቤሞት ሃያሌድ ቫቴሼቭ ሚኔጌድ ቫቲሳ ኤት-ኮላህ ቫቴቭክሄዳም የቀስት ውርወራ ያህል ርቃ በፊቱ ተቀመጠች፤ የሕፃኑን ሞት አላይም ብላለችና። በፊቱም ተቀምጣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አለቀሰች።
21:17וַיִּשְׁמַע אֱלֹהִים אֶת־קוֹל הַנַּעַר וַיִּקְרָא מַלְאַךְ אֱלֹהִים ׀ אֶל־הָגָר מִן־הַשָּׁמַיִם וַיֹּאמֶר לָהּ מַה־לָּךְ הָגָר אַל־תִּירְאִי כִּי־שָׁמַע אֱלֹהִים אֶל־קוֹל הַנַּעַר בַּאֲשֶׁר הוּא־שָׁם׃ቫዪሽማ ኤሎሂም ኤት-ኮል ሃናኣር ቫዪክራ ማልኣኽ ኤሎሂም ኤል-ሃጋር ሚን-ሃሻማዪም ቫዮሜር ላህ ማ-ላኽ ሃጋር ኣል-ቲርኢ ኪ-ሻማ ኤሎሂም ኤል-ኮል ሃናኣር ባኣሼር ሁ-ሻምአምላክም የብላቴናውን ድምፅ ሰማ፤ የአምላክም መልአክ ከሰማይ አጋርን ጠርቶ አላት፦ አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? አትፍሪ፥ አምላክ ብላቴናውን ባለበት ስፍራ ድምፁን ሰምቶአልና።
21:18קוּמִי שְׂאִי אֶת־הַנַּעַר וְהַחֲזִיקִי אֶת־יָדֵךְ בּוֹ כִּי־לְגוֹי גָּדוֹל אֲשִׂימֶנּוּ׃ኩሚ ሴኢ ኤት-ሃናኣር ቬሃኻዚኪ ኤት-ያዴኽ ቦ ኪ-ሌጎይ ጋዶል ኣሲሜኑተነሺ፥ ብላቴናውን አንሺው፥ በእጅሽም አጽንተሽ ያዢው፤ ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁና።
21:19וַיִּפְקַח אֱלֹהִים אֶת־עֵינֶיהָ וַתֵּרֶא בְּאֵר מָיִם וַתֵּלֶךְ וַתְּמַלֵּא אֶת־הַחֵמֶת מַיִם וַתַּשְׁקְ אֶת־הַנָּעַר׃ቫዪፍካኽ ኤሎሂም ኤት-ኤኔሃ ቫቴሬ ቤኤር ማዪም ቫቴሌኽ ቫቴማሌ ኤት-ሃኼሜት ማዪም ቫታሽክ ኤት-ሃናኣርአምላክም ዓይኖችዋን ከፈተ፥ የውኃ ጕድጓድም አየች፤ ሄዳም አቍማዳውን ውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች።
21:20וַיְהִי אֱלֹהִים אֶת־הַנַּעַר וַיִּגְדָּל וַיֵּשֶׁב בַּמִּדְבָּר וַיְהִי רֹבֶה קַשָּׁת׃ቫይሂ ኤሎሂም ኤት-ሃናኣር ቫዪግዳል ቫዬሼቭ ባሚድባር ቫይሂ ሮቬ ካሻትአምላክም ከብላቴናው ጋር ነበረ፥ አደገም፤ በምድረ በዳም ተቀመጠ፥ ቀስተኛም ሆነ።
21:21וַיֵּשֶׁב בְּמִדְבַּר פָּארָן וַתִּקַּח־לוֹ אִמּוֹ אִשָּׁה מֵאֶרֶץ מִצְרָיִם׃ቫዬሼቭ ቤሚድባር ፓራን ቫቲካኽ-ሎ ኢሞ ኢሻ ሜኤሬጽ ሚጽራዪምበፋራን ምድረ በዳም ተቀመጠ፤ እናቱም ከግብፅ ምድር ሚስት ወሰደችለት።

ስድስተኛው አሊያ (ሺሺ) Bereshit 21:22–21:34 · 13

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
21:22וַיְהִי בָּעֵת הַהִוא וַיֹּאמֶר אֲבִימֶלֶךְ וּפִיכֹל שַׂר־צְבָאוֹ אֶל־אַבְרָהָם לֵאמֹר אֱלֹהִים עִמְּךָ בְּכֹל אֲשֶׁר־אַתָּה עֹשֶׂה׃ቫይሂ ባኤት ሃሂ ቫዮሜር ኣቪሜሌኽ ኡፊኾል ሳር-ጼቫኦ ኤል-ኣቭራሃም ሌሞር ኤሎሂም ኢሜኻ ቤኾል ኣሼር-ኣታ ኦሴበዚያም ዘመን አቢሜሌክና የሠራዊቱ አለቃ ፊኮል አብርሃምን እንዲህ አሉት፦ በምታደርገው ሁሉ አምላክ ከአንተ ጋር ነው።
21:23וְעַתָּה הִשָּׁבְעָה לִּי בֵאלֹהִים הֵנָּה אִם־תִּשְׁקֹר לִי וּלְנִינִי וּלְנֶכְדִּי כַּחֶסֶד אֲשֶׁר־עָשִׂיתִי עִמְּךָ תַּעֲשֶׂה עִמָּדִי וְעִם־הָאָרֶץ אֲשֶׁר־גַּרְתָּה בָּהּ׃ቬኣታ ሂሻቭኣ ሊ ቬሎሂም ሄና ኢም-ቲሽኮር ሊ ኡልኒኒ ኡልኔኽዲ ካኼሴድ ኣሼር-ኣሲቲ ኢሜኻ ታኣሴ ኢማዲ ቬኢም-ሃኣሬጽ ኣሼር-ጋርታ ባህአሁንም እኔን፥ ልጄንም፥ የልጅ ልጄንም እንዳታታልል በዚህ በአምላክ ማልልኝ፤ እኔ ለአንተ እንዳደረግሁልህ ቸርነት አንተም ለእኔና በእንግድነት ለተቀመጥህባት ምድር አድርግ።
21:24וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם אָנֹכִי אִשָּׁבֵעַ׃ቫዮሜር ኣቭራሃም ኣኖኺ ኢሻቬኣአብርሃምም፦ እምላለሁ አለ።
21:25וְהוֹכִחַ אַבְרָהָם אֶת־אֲבִימֶלֶךְ עַל־אֹדוֹת בְּאֵר הַמַּיִם אֲשֶׁר גָּזְלוּ עַבְדֵי אֲבִימֶלֶךְ׃ቬሆኺኣኽ ኣቭራሃም ኤት-ኣቪሜሌኽ ኣል-ኦዶት ቤኤር ሃማዪም ኣሼር ጋዝሉ ኣቭዴ ኣቪሜሌኽአብርሃምም የአቢሜሌክ ባሪያዎች በግድ ስለ ወሰዱት የውኃ ጕድጓድ አቢሜሌክን ወቀሰው።
21:26וַיֹּאמֶר אֲבִימֶלֶךְ לֹא יָדַעְתִּי מִי עָשָׂה אֶת־הַדָּבָר הַזֶּה וְגַם־אַתָּה לֹא־הִגַּדְתָּ לִּי וְגַם אָנֹכִי לֹא שָׁמַעְתִּי בִּלְתִּי הַיּוֹם׃ቫዮሜር ኣቪሜሌኽ ሎ ያዳቲ ሚ ኣሳ ኤት-ሃዳቫር ሃዜ ቬጋም-ኣታ ሎ-ሂጋድታ ሊ ቬጋም ኣኖኺ ሎ ሻማቲ ቢልቲ ሃዮምአቢሜሌክም፦ ይህን ነገር ያደረገ ማን እንደ ሆነ አላውቅም፤ አንተም አልነገርኸኝም፥ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም አለ።
21:27וַיִּקַּח אַבְרָהָם צֹאן וּבָקָר וַיִּתֵּן לַאֲבִימֶלֶךְ וַיִּכְרְתוּ שְׁנֵיהֶם בְּרִית׃ቫዪካኽ ኣቭራሃም ጾን ኡቫካር ቫዪቴን ላኣቪሜሌኽ ቫዪኽሬቱ ሼኔሄም ቤሪትአብርሃምም በጎችንና በሬዎችን ወስዶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፤ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።
21:28וַיַּצֵּב אַבְרָהָם אֶת־שֶׁבַע כִּבְשֹׂת הַצֹּאן לְבַדְּהֶן׃ቫያጼቭ ኣቭራሃም ኤት-ሼቫ ኪቭሶት ሃጾን ሌቫዴሄንአብርሃምም ከመንጋው ሰባት እንስት ጠቦቶችን ለብቻቸው አቆመ።
21:29וַיֹּאמֶר אֲבִימֶלֶךְ אֶל־אַבְרָהָם מָה הֵנָּה שֶׁבַע כְּבָשֹׂת הָאֵלֶּה אֲשֶׁר הִצַּבְתָּ לְבַדָּנָה׃ቫዮሜር ኣቪሜሌኽ ኤል-ኣቭራሃም ማ ሄና ሼቫ ኬቫሶት ሃኤሌ ኣሼር ሂጻቭታ ሌቫዳናአቢሜሌክም አብርሃምን፦ ለብቻቸው ያቆምካቸው እነዚህ ሰባት እንስት ጠቦቶች ምንድን ናቸው? አለው።
21:30וַיֹּאמֶר כִּי אֶת־שֶׁבַע כְּבָשֹׂת תִּקַּח מִיָּדִי בַּעֲבוּר תִּהְיֶה־לִּי לְעֵדָה כִּי חָפַרְתִּי אֶת־הַבְּאֵר הַזֹּאת׃ቫዮሜር ኪ ኤት-ሼቫ ኬቫሶት ቲካኽ ሚያዲ ባኣቩር ቲህዬ-ሊ ሌኤዳ ኪ ኻፋርቲ ኤት-ሃቤኤር ሃዞትእርሱም፦ ይህን ጕድጓድ እኔ እንደ ቈፈርሁት ምስክር ይሆኑልኝ ዘንድ እነዚህን ሰባት እንስት ጠቦቶች ከእጄ ትቀበላለህ አለ።
21:31עַל־כֵּן קָרָא לַמָּקוֹם הַהוּא בְּאֵר שָׁבַע כִּי שָׁם נִשְׁבְּעוּ שְׁנֵיהֶם׃ኣል-ኬን ካራ ላማኮም ሃሁ ቤኤር ሻቫ ኪ ሻም ኒሽቤኡ ሼኔሄምስለዚህ ያን ስፍራ ቤኤር ሼቫ ብሎ ጠራው፤ ሁለቱም በዚያ ተማምለዋልና።
21:32וַיִּכְרְתוּ בְרִית בִּבְאֵר שָׁבַע וַיָּקָם אֲבִימֶלֶךְ וּפִיכֹל שַׂר־צְבָאוֹ וַיָּשֻׁבוּ אֶל־אֶרֶץ פְּלִשְׁתִּים׃ቫዪኽሬቱ ቬሪት ቢቭኤር ሻቫ ቫያካም ኣቪሜሌኽ ኡፊኾል ሳር-ጼቫኦ ቫያሹቩ ኤል-ኤሬጽ ፔሊሽቲምበቤኤር ሼቫም ቃል ኪዳን አደረጉ፤ አቢሜሌክና የሠራዊቱ አለቃ ፊኮልም ተነሥተው ወደ ፍልስጥኤም ምድር ተመለሱ።
21:33וַיִּטַּע אֶשֶׁל בִּבְאֵר שָׁבַע וַיִּקְרָא־שָׁם בְּשֵׁם יְהוָה אֵל עוֹלָם׃ቫዪታ ኤሼል ቢቭኤር ሻቫ ቫዪክራ-ሻም ቤሼም ኣዶናይ ኤል ኦላምአብርሃምም በቤኤር ሼቫ የኤሼል ዛፍ ተከለ፥ በዚያም የዘላለማዊውን፥ የዘላለም አምላክን ስም ጠራ።
21:34וַיָּגָר אַבְרָהָם בְּאֶרֶץ פְּלִשְׁתִּים יָמִים רַבִּים׃ቫያጋር ኣቭራሃም ቤኤሬጽ ፔሊሽቲም ያሚም ራቢምአብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን በእንግድነት ተቀመጠ።

ሰባተኛው አሊያ (ሽቪኢ) Bereshit 22:1–22:24 · 24

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
22:1וַיְהִי אַחַר הַדְּבָרִים הָאֵלֶּה וְהָאֱלֹהִים נִסָּה אֶת־אַבְרָהָם וַיֹּאמֶר אֵלָיו אַבְרָהָם וַיֹּאמֶר הִנֵּנִי׃ቫይሂ ኣኻር ሃዴቫሪም ሃኤሌ ቬሃኤሎሂም ኒሳ ኤት-ኣቭራሃም ቫዮሜር ኤላቭ ኣቭራሃም ቫዮሜር ሂኔኒከዚህም ነገር በኋላ አምላክ አብርሃምን ፈተነው፥ እንዲህም አለው፦ አብርሃም ሆይ! እርሱም፦ እነሆ፥ አለሁ አለ።
22:2וַיֹּאמֶר קַח־נָא אֶת־בִּנְךָ אֶת־יְחִידְךָ אֲשֶׁר־אָהַבְתָּ אֶת־יִצְחָק וְלֶךְ־לְךָ אֶל־אֶרֶץ הַמֹּרִיָּה וְהַעֲלֵהוּ שָׁם לְעֹלָה עַל אַחַד הֶהָרִים אֲשֶׁר אֹמַר אֵלֶיךָ׃ቫዮሜር ካኽ-ና ኤት-ቢንኻ ኤት-ዬኺድኻ ኣሼር-ኣሃቭታ ኤት-ዪጽኻክ ቬሌኽ-ሌኻ ኤል-ኤሬጽ ሃሞሪያ ቬሃኣሌሁ ሻም ሌኦላ ኣል ኣኻድ ሄሃሪም ኣሼር ኦማር ኤሌኻእርሱም አለ፦ የምትወደውን አንድ ልጅህን ይጽሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድ፤ በዚያም እኔ በምነግርህ ከተራሮች በአንዱ ላይ ለሚቃጠል መሥዋዕት አቅርበው።
22:3וַיַּשְׁכֵּם אַבְרָהָם בַּבֹּקֶר וַיַּחֲבֹשׁ אֶת־חֲמֹרוֹ וַיִּקַּח אֶת־שְׁנֵי נְעָרָיו אִתּוֹ וְאֵת יִצְחָק בְּנוֹ וַיְבַקַּע עֲצֵי עֹלָה וַיָּקָם וַיֵּלֶךְ אֶל־הַמָּקוֹם אֲשֶׁר־אָמַר־לוֹ הָאֱלֹהִים׃ቫያሽኬም ኣቭራሃም ባቦኬር ቫያኻቮሽ ኤት-ኻሞሮ ቫዪካኽ ኤት-ሼኔ ኔኣራቭ ኢቶ ቬኤት ዪጽኻክ ቤኖ ቫይቫካ ኣጼ ኦላ ቫያካም ቫዬሌኽ ኤል-ሃማኮም ኣሼር-ኣማር-ሎ ሃኤሎሂምአብርሃምም ማልዶ ተነሣ፥ አህያውንም ጫነ፥ ከብላቴኖቹም ሁለቱን ልጁንም ይጽሐቅን ከእርሱ ጋር ወሰደ፤ ለሚቃጠለውም መሥዋዕት እንጨትን ሰነጠቀ፥ ተነሥቶም አምላክ ወደ ነገረው ስፍራ ሄደ።
22:4בַּיּוֹם הַשְּׁלִישִׁי וַיִּשָּׂא אַבְרָהָם אֶת־עֵינָיו וַיַּרְא אֶת־הַמָּקוֹם מֵרָחֹק׃ባዮም ሃሼሊሺ ቫዪሳ ኣቭራሃም ኤት-ኤናቭ ቫያር ኤት-ሃማኮም ሜራኾክበሦስተኛውም ቀን አብርሃም ዓይኖቹን አቅንቶ ስፍራውን ከሩቅ አየ።
22:5וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם אֶל־נְעָרָיו שְׁבוּ־לָכֶם פֹּה עִם־הַחֲמוֹר וַאֲנִי וְהַנַּעַר נֵלְכָה עַד־כֹּה וְנִשְׁתַּחֲוֶה וְנָשׁוּבָה אֲלֵיכֶם׃ቫዮሜር ኣቭራሃም ኤል-ኔኣራቭ ሼቩ-ላኼም ፖ ኢም-ሃኻሞር ቫኣኒ ቬሃናኣር ኔልኻ ኣድ-ኮ ቬኒሽታኻቬ ቬናሹቫ ኣሌኼምአብርሃምም ብላቴኖቹን፦ እናንተ ከአህያው ጋር በዚህ ቆዩ፤ እኔና ብላቴናው ወደዚያ እንሄዳለን፥ ሰግደንም ወደ እናንተ እንመለሳለን አላቸው።
22:6וַיִּקַּח אַבְרָהָם אֶת־עֲצֵי הָעֹלָה וַיָּשֶׂם עַל־יִצְחָק בְּנוֹ וַיִּקַּח בְּיָדוֹ אֶת־הָאֵשׁ וְאֶת־הַמַּאֲכֶלֶת וַיֵּלְכוּ שְׁנֵיהֶם יַחְדָּו׃ቫዪካኽ ኣቭራሃም ኤት-ኣጼ ሃኦላ ቫያሴም ኣል-ዪጽኻክ ቤኖ ቫዪካኽ ቤያዶ ኤት-ሃኤሽ ቬኤት-ሃማኣኼሌት ቫዬልኹ ሼኔሄም ያኽዳቭአብርሃምም የሚቃጠለውን መሥዋዕት እንጨት ወስዶ በልጁ በይጽሐቅ ላይ አኖረው፤ እሳቱንና ቢላዋውንም በእጁ ያዘ፤ ሁለቱም አብረው ሄዱ።
22:7וַיֹּאמֶר יִצְחָק אֶל־אַבְרָהָם אָבִיו וַיֹּאמֶר אָבִי וַיֹּאמֶר הִנֶּנִּי בְנִי וַיֹּאמֶר הִנֵּה הָאֵשׁ וְהָעֵצִים וְאַיֵּה הַשֶּׂה לְעֹלָה׃ቫዮሜር ዪጽኻክ ኤል-ኣቭራሃም ኣቪቭ ቫዮሜር ኣቪ ቫዮሜር ሂኔኒ ቬኒ ቫዮሜር ሂኔ ሃኤሽ ቬሃኤጺም ቬኣዬ ሃሴ ሌኦላይጽሐቅም አባቱን አብርሃምን፦ አባቴ ሆይ! ብሎ ተናገረው። እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ እነሆኝ አለ። ይጽሐቅም፦ እነሆ እሳቱና እንጨቱ፥ ለሚቃጠለው መሥዋዕት የሚሆነው ጠቦት ግን ወዴት ነው? አለ።
22:8וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם אֱלֹהִים יִרְאֶה־לּוֹ הַשֶּׂה לְעֹלָה בְּנִי וַיֵּלְכוּ שְׁנֵיהֶם יַחְדָּו׃ቫዮሜር ኣቭራሃም ኤሎሂም ዪርኤ-ሎ ሃሴ ሌኦላ ቤኒ ቫዬልኹ ሼኔሄም ያኽዳቭአብርሃምም፦ ልጄ ሆይ፥ አምላክ ለሚቃጠለው መሥዋዕት የሚሆነውን ጠቦት ለራሱ ያዘጋጃል አለ። ሁለቱም አብረው ሄዱ።
22:9וַיָּבֹאוּ אֶל־הַמָּקוֹם אֲשֶׁר אָמַר־לוֹ הָאֱלֹהִים וַיִּבֶן שָׁם אַבְרָהָם אֶת־הַמִּזְבֵּחַ וַיַּעֲרֹךְ אֶת־הָעֵצִים וַיַּעֲקֹד אֶת־יִצְחָק בְּנוֹ וַיָּשֶׂם אֹתוֹ עַל־הַמִּזְבֵּחַ מִמַּעַל לָעֵצִים׃ቫያቮኡ ኤል-ሃማኮም ኣሼር ኣማር-ሎ ሃኤሎሂም ቫዪቬን ሻም ኣቭራሃም ኤት-ሃሚዝቤኣኽ ቫያኣሮኽ ኤት-ሃኤጺም ቫያኣኮድ ኤት-ዪጽኻክ ቤኖ ቫያሴም ኦቶ ኣል-ሃሚዝቤኣኽ ሚማኣል ላኤጺምአምላክም ወደ ነገረው ስፍራ ደረሱ፤ አብርሃምም በዚያ መሠዊያን ሠራ፥ እንጨቱንም ረበረበ፥ ልጁንም ይጽሐቅን አሰረ፥ በመሠዊያውም ላይ በእንጨቱ ላይ አጋደመው።
22:10וַיִּשְׁלַח אַבְרָהָם אֶת־יָדוֹ וַיִּקַּח אֶת־הַמַּאֲכֶלֶת לִשְׁחֹט אֶת־בְּנוֹ׃ቫዪሽላኽ ኣቭራሃም ኤት-ያዶ ቫዪካኽ ኤት-ሃማኣኼሌት ሊሽኾት ኤት-ቤኖአብርሃምም ልጁን ያርድ ዘንድ እጁን ዘርግቶ ቢላዋውን አነሣ።
22:11וַיִּקְרָא אֵלָיו מַלְאַךְ יְהוָה מִן־הַשָּׁמַיִם וַיֹּאמֶר אַבְרָהָם ׀ אַבְרָהָם וַיֹּאמֶר הִנֵּנִי׃ቫዪክራ ኤላቭ ማልኣኽ ኣዶናይ ሚን-ሃሻማዪም ቫዮሜር ኣቭራሃም ኣቭራሃም ቫዮሜር ሂኔኒየዘላለማዊውም መልአክ ከሰማይ ጠርቶ፦ አብርሃም፥ አብርሃም! አለው። እርሱም፦ እነሆ፥ አለሁ አለ።
22:12וַיֹּאמֶר אַל־תִּשְׁלַח יָדְךָ אֶל־הַנַּעַר וְאַל־תַּעַשׂ לוֹ מְאוּמָּה כִּי ׀ עַתָּה יָדַעְתִּי כִּי־יְרֵא אֱלֹהִים אַתָּה וְלֹא חָשַׂכְתָּ אֶת־בִּנְךָ אֶת־יְחִידְךָ מִמֶּנִּי׃ቫዮሜር ኣል-ቲሽላኽ ያድኻ ኤል-ሃናኣር ቬኣል-ታኣስ ሎ ሜኡማ ኪ ኣታ ያዳቲ ኪ-ዬሬ ኤሎሂም ኣታ ቬሎ ኻሳኽታ ኤት-ቢንኻ ኤት-ዬኺድኻ ሚሜኒእርሱም፦ በብላቴናው ላይ እጅህን አትዘርጋ፥ ምንም አታድርግበት፤ አንድ ልጅህን ስለ እኔ አልከለከልህምና አሁን አምላክን የምትፈራ መሆንህን አወቅሁ አለ።
22:13וַיִּשָּׂא אַבְרָהָם אֶת־עֵינָיו וַיַּרְא וְהִנֵּה־אַיִל אַחַר נֶאֱחַז בַּסְּבַךְ בְּקַרְנָיו וַיֵּלֶךְ אַבְרָהָם וַיִּקַּח אֶת־הָאַיִל וַיַּעֲלֵהוּ לְעֹלָה תַּחַת בְּנוֹ׃ቫዪሳ ኣቭራሃም ኤት-ኤናቭ ቫያር ቬሂኔ-ኣዪል ኣኻር ኔኤኻዝ ባሴቫኽ ቤካርናቭ ቫዬሌኽ ኣቭራሃም ቫዪካኽ ኤት-ሃኣዪል ቫያኣሌሁ ሌኦላ ታኻት ቤኖአብርሃምም ዓይኖቹን አቅንቶ ተመለከተ፥ እነሆም አንድ አውራ በግ በስተ ኋላው በቍጥቋጦ ውስጥ በቀንዶቹ ተይዞ ነበር፤ አብርሃምም ሄዶ አውራውን በግ ወሰደው፥ በልጁም ፋንታ ለሚቃጠል መሥዋዕት አቀረበው።
22:14וַיִּקְרָא אַבְרָהָם שֵׁם־הַמָּקוֹם הַהוּא יְהוָה ׀ יִרְאֶה אֲשֶׁר יֵאָמֵר הַיּוֹם בְּהַר יְהוָה יֵרָאֶה׃ቫዪክራ ኣቭራሃም ሼም-ሃማኮም ሃሁ ኣዶናይ ዪርኤ ኣሼር ዬኣሜር ሃዮም ቤሃር ኣዶናይ ዬራኤአብርሃምም የዚያን ስፍራ ስም፦ ዘላለማዊው ያያል ብሎ ጠራው፤ እስከ ዛሬ ድረስ፦ በዘላለማዊው ተራራ ይታያል እንደሚባለው።
22:15וַיִּקְרָא מַלְאַךְ יְהוָה אֶל־אַבְרָהָם שֵׁנִית מִן־הַשָּׁמָיִם׃ቫዪክራ ማልኣኽ ኣዶናይ ኤል-ኣቭራሃም ሼኒት ሚን-ሃሻማዪምየዘላለማዊውም መልአክ ሁለተኛ ጊዜ አብርሃምን ከሰማይ ጠራው፥
22:16וַיֹּאמֶר בִּי נִשְׁבַּעְתִּי נְאֻם־יְהוָה כִּי יַעַן אֲשֶׁר עָשִׂיתָ אֶת־הַדָּבָר הַזֶּה וְלֹא חָשַׂכְתָּ אֶת־בִּנְךָ אֶת־יְחִידֶךָ׃ቫዮሜር ቢ ኒሽባቲ ኔኡም-ኣዶናይ ኪ ያኣን ኣሼር ኣሲታ ኤት-ሃዳቫር ሃዜ ቬሎ ኻሳኽታ ኤት-ቢንኻ ኤት-ዬኺዴኻእንዲህም አለ፦ ዘላለማዊው ይላል፦ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና በራሴ ማልሁ፤
22:17כִּי־בָרֵךְ אֲבָרֶכְךָ וְהַרְבָּה אַרְבֶּה אֶת־זַרְעֲךָ כְּכוֹכְבֵי הַשָּׁמַיִם וְכַחוֹל אֲשֶׁר עַל־שְׂפַת הַיָּם וְיִרַשׁ זַרְעֲךָ אֵת שַׁעַר אֹיְבָיו׃ኪ-ቫሬኽ ኣቫሬኼኻ ቬሃርባ ኣርቤ ኤት-ዛርኣኻ ኬኾኽቬ ሃሻማዪም ቬኻኾል ኣሼር ኣል-ሴፋት ሃያም ቬዪራሽ ዛርኣኻ ኤት ሻኣር ኦይቫቭበእውነት እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ እጅግ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶቹን በር ይወርሳል።
22:18וְהִתְבָּרֲכוּ בְזַרְעֲךָ כֹּל גּוֹיֵי הָאָרֶץ עֵקֶב אֲשֶׁר שָׁמַעְתָּ בְּקֹלִי׃ቬሂትባራኹ ቬዛርኣኻ ኮል ጎዬ ሃኣሬጽ ኤኬቭ ኣሼር ሻማታ ቤኮሊቃሌን ሰምተሃልና በዘርህ የምድር አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ።
22:19וַיָּשָׁב אַבְרָהָם אֶל־נְעָרָיו וַיָּקֻמוּ וַיֵּלְכוּ יַחְדָּו אֶל־בְּאֵר שָׁבַע וַיֵּשֶׁב אַבְרָהָם בִּבְאֵר שָׁבַע׃ቫያሻቭ ኣቭራሃም ኤል-ኔኣራቭ ቫያኩሙ ቫዬልኹ ያኽዳቭ ኤል-ቤኤር ሻቫ ቫዬሼቭ ኣቭራሃም ቢቭኤር ሻቫአብርሃምም ወደ ብላቴኖቹ ተመለሰ፤ ተነሥተውም አብረው ወደ ቤኤር ሼቫ ሄዱ፤ አብርሃምም በቤኤር ሼቫ ተቀመጠ።
22:20וַיְהִי אַחֲרֵי הַדְּבָרִים הָאֵלֶּה וַיֻּגַּד לְאַבְרָהָם לֵאמֹר הִנֵּה יָלְדָה מִלְכָּה גַם־הִוא בָּנִים לְנָחוֹר אָחִיךָ׃ቫይሂ ኣኻሬ ሃዴቫሪም ሃኤሌ ቫዩጋድ ሌኣቭራሃም ሌሞር ሂኔ ያልዳ ሚልካ ጋም-ሂ ባኒም ሌናኾር ኣኺኻከዚህም ነገር በኋላ ለአብርሃም እንዲህ ተብሎ ተነገረው፦ እነሆ፥ ሚልካ ደግሞ ለወንድምህ ለናኮር ልጆችን ወለደች፤
22:21אֶת־עוּץ בְּכֹרוֹ וְאֶת־בּוּז אָחִיו וְאֶת־קְמוּאֵל אֲבִי אֲרָם׃ኤት-ኡጽ ቤኾሮ ቬኤት-ቡዝ ኣኺቭ ቬኤት-ኬሙኤል ኣቪ ኣራምበኵሩን ዑፅን፥ ወንድሙን ቡዝን፥ የአራም አባት ቀሙኤልን፥
22:22וְאֶת־כֶּשֶׂד וְאֶת־חֲזוֹ וְאֶת־פִּלְדָּשׁ וְאֶת־יִדְלָף וְאֵת בְּתוּאֵל׃ቬኤት-ኬሴድ ቬኤት-ኻዞ ቬኤት-ፒልዳሽ ቬኤት-ዪድላፍ ቬኤት ቤቱኤልኬሴድን፥ ሐዞን፥ ፊልዳሽን፥ ይድላፍን፥ ባቱኤልን።
22:23וּבְתוּאֵל יָלַד אֶת־רִבְקָה שְׁמֹנָה אֵלֶּה יָלְדָה מִלְכָּה לְנָחוֹר אֲחִי אַבְרָהָם׃ኡቭቱኤል ያላድ ኤት-ሪቭካ ሼሞና ኤሌ ያልዳ ሚልካ ሌናኾር ኣኺ ኣቭራሃምባቱኤልም ርብቃን ወለደ። እነዚህን ስምንቱን ሚልካ ለአብርሃም ወንድም ለናኮር ወለደች።
22:24וּפִילַגְשׁוֹ וּשְׁמָהּ רְאוּמָה וַתֵּלֶד גַּם־הִוא אֶת־טֶבַח וְאֶת־גַּחַם וְאֶת־תַּחַשׁ וְאֶת־מַעֲכָה׃ኡፊላግሾ ኡሽማህ ሬኡማ ቫቴሌድ ጋም-ሂ ኤት-ቴቫኽ ቬኤት-ጋኻም ቬኤት-ታኻሽ ቬኤት-ማኣኻስምዋ ሬኡማ የተባለ ቁባቱም ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽን፥ መዓካን ወለደች።

ማፍቲር Bereshit 22:20–22:24 · 5

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
22:20וַיְהִי אַחֲרֵי הַדְּבָרִים הָאֵלֶּה וַיֻּגַּד לְאַבְרָהָם לֵאמֹר הִנֵּה יָלְדָה מִלְכָּה גַם־הִוא בָּנִים לְנָחוֹר אָחִיךָ׃ቫይሂ ኣኻሬ ሃዴቫሪም ሃኤሌ ቫዩጋድ ሌኣቭራሃም ሌሞር ሂኔ ያልዳ ሚልካ ጋም-ሂ ባኒም ሌናኾር ኣኺኻከዚህም ነገር በኋላ ለአብርሃም እንዲህ ተብሎ ተነገረው፦ እነሆ፥ ሚልካ ደግሞ ለወንድምህ ለናኮር ልጆችን ወለደች፤
22:21אֶת־עוּץ בְּכֹרוֹ וְאֶת־בּוּז אָחִיו וְאֶת־קְמוּאֵל אֲבִי אֲרָם׃ኤት-ኡጽ ቤኾሮ ቬኤት-ቡዝ ኣኺቭ ቬኤት-ኬሙኤል ኣቪ ኣራምበኵሩን ዑፅን፥ ወንድሙን ቡዝን፥ የአራም አባት ቀሙኤልን፥
22:22וְאֶת־כֶּשֶׂד וְאֶת־חֲזוֹ וְאֶת־פִּלְדָּשׁ וְאֶת־יִדְלָף וְאֵת בְּתוּאֵל׃ቬኤት-ኬሴድ ቬኤት-ኻዞ ቬኤት-ፒልዳሽ ቬኤት-ዪድላፍ ቬኤት ቤቱኤልኬሴድን፥ ሐዞን፥ ፊልዳሽን፥ ይድላፍን፥ ባቱኤልን።
22:23וּבְתוּאֵל יָלַד אֶת־רִבְקָה שְׁמֹנָה אֵלֶּה יָלְדָה מִלְכָּה לְנָחוֹר אֲחִי אַבְרָהָם׃ኡቭቱኤል ያላድ ኤት-ሪቭካ ሼሞና ኤሌ ያልዳ ሚልካ ሌናኾር ኣኺ ኣቭራሃምባቱኤልም ርብቃን ወለደ። እነዚህን ስምንቱን ሚልካ ለአብርሃም ወንድም ለናኮር ወለደች።
22:24וּפִילַגְשׁוֹ וּשְׁמָהּ רְאוּמָה וַתֵּלֶד גַּם־הִוא אֶת־טֶבַח וְאֶת־גַּחַם וְאֶת־תַּחַשׁ וְאֶת־מַעֲכָה׃ኡፊላግሾ ኡሽማህ ሬኡማ ቫቴሌድ ጋም-ሂ ኤት-ቴቫኽ ቬኤት-ጋኻም ቬኤት-ታኻሽ ቬኤት-ማኣኻስምዋ ሬኡማ የተባለ ቁባቱም ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽን፥ መዓካን ወለደች።

ሃፍታራ

ሃፍታራ – 2ኛ ነገሥት 4:1–23 Melachim II 4:1–4:23 · 23

ይህን ክፍል ያዳምጡ
#ዕብራይስጥየድምፅ ቅጂትርጉም
4:1וְאִשָּׁה אַחַת מִנְּשֵׁי בְנֵי־הַנְּבִיאִים צָעֲקָה אֶל־אֱלִישָׁע לֵאמֹר עַבְדְּךָ אִישִׁי מֵת וְאַתָּה יָדַעְתָּ כִּי עַבְדְּךָ הָיָה יָרֵא אֶת־יְהוָה וְהַנֹּשֶׁה בָּא לָקַחַת אֶת־שְׁנֵי יְלָדַי לוֹ לַעֲבָדִים׃ቬኢሻ ኣኻት ሚኔሼ ቬኔ-ሃኔቪኢም ጻኣካ ኤል-ኤሊሻ ሌሞር ኣቭዴኻ ኢሺ ሜት ቬኣታ ያዳታ ኪ ኣቭዴኻ ሃያ ያሬ ኤት-ኣዶናይ ቬሃኖሼ ባ ላካኻት ኤት-ሼኔ ዬላዳይ ሎ ላኣቫዲምከነቢያት ልጆች ሚስቶች አንዲቱ ወደ ኤልሳዕ እንዲህ ብላ ጮኸች፦ ባሪያህ ባሌ ሞቶአል፤ ባሪያህም ዘላለማዊውን ይፈራ እንደ ነበረ ታውቃለህ፤ አሁንም አበዳሪው ሁለቱን ልጆቼን ባሪያዎች አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል።
4:2וַיֹּאמֶר אֵלֶיהָ אֱלִישָׁע מָה אֶעֱשֶׂה־לָּךְ הַגִּידִי לִי מַה־יֶּשׁ־לָךְ בַּבָּיִת וַתֹּאמֶר אֵין לְשִׁפְחָתְךָ כֹל בַּבַּיִת כִּי אִם־אָסוּךְ שָׁמֶן׃ቫዮሜር ኤሌሃ ኤሊሻ ማ ኤኤሴ-ላኽ ሃጊዲ ሊ ማ-ዬሽ-ላኽ ባባዪት ቫቶሜር ኤን ሌሺፍኻትኻ ኾል ባባዪት ኪ ኢም-ኣሱኽ ሻሜንኤልሳዕም፦ ምን ላድርግልሽ? በቤትሽ ያለውን ንገሪኝ አላት። እርስዋም፦ ለባሪያህ በቤትዋ ከአንድ ማሰሮ ዘይት በቀር ምንም የለም አለች።
4:3וַיֹּאמֶר לְכִי שַׁאֲלִי־לָךְ כֵּלִים מִן־הַחוּץ מֵאֵת כָּל־שְׁכֵנָיִךְ כֵּלִים רֵקִים אַל־תַּמְעִיטִי׃ቫዮሜር ሌኺ ሻኣሊ-ላኽ ኬሊም ሚን-ሃኹጽ ሜኤት ኮል-ሼኼናዪኽ ኬሊም ሬኪም ኣል-ታምኢቲእርሱም፦ ሄደሽ ከውጭ ከጎረቤቶችሽ ሁሉ ባዶ ዕቃዎችን ተዋሺ፤ ጥቂትም አትዋሺ።
4:4וּבָאת וְסָגַרְתְּ הַדֶּלֶת בַּעֲדֵךְ וּבְעַד־בָּנַיִךְ וְיָצַקְתְּ עַל כָּל־הַכֵּלִים הָאֵלֶּה וְהַמָּלֵא תַּסִּיעִי׃ኡቫት ቬሳጋርት ሃዴሌት ባኣዴኽ ኡቭኣድ-ባናዪኽ ቬያጻክት ኣል ኮል-ሃኬሊም ሃኤሌ ቬሃማሌ ታሲኢገብተሽም በአንቺና በልጆችሽ ላይ በሩን ዝጊ፥ በእነዚህም ዕቃዎች ሁሉ ዘይቱን ገልብጪ፥ የሞላውንም ለይተሽ አኑሪ አላት።
4:5וַתֵּלֶךְ מֵאִתּוֹ וַתִּסְגֹּר הַדֶּלֶת בַּעֲדָהּ וּבְעַד בָּנֶיהָ הֵם מַגִּשִׁים אֵלֶיהָ וְהִיא מוֹצָקֶת׃ቫቴሌኽ ሜኢቶ ቫቲስጎር ሃዴሌት ባኣዳህ ኡቭኣድ ባኔሃ ሄም ማጊሺም ኤሌሃ ቬሂ ሞጻኬትከእርሱም ዘንድ ሄደች፥ በእርስዋና በልጆችዋም ላይ በሩን ዘጋች፤ እነርሱም ዕቃዎቹን ያቀርቡላት ነበር፥ እርስዋም ትገለብጥ ነበር።
4:6וַיְהִי ׀ כִּמְלֹאת הַכֵּלִים וַתֹּאמֶר אֶל־בְּנָהּ הַגִּישָׁה אֵלַי עוֹד כֶּלִי וַיֹּאמֶר אֵלֶיהָ אֵין עוֹד כֶּלִי וַיַּעֲמֹד הַשָּׁמֶן׃ቫይሂ ኪምሎት ሃኬሊም ቫቶሜር ኤል-ቤናህ ሃጊሻ ኤላይ ኦድ ኬሊ ቫዮሜር ኤሌሃ ኤን ኦድ ኬሊ ቫያኣሞድ ሃሻሜንዕቃዎቹም በሞሉ ጊዜ ልጅዋን፦ ደግሞ ዕቃ አምጣልኝ አለችው። እርሱም፦ ሌላ ዕቃ የለም አላት። ዘይቱም ቆመ።
4:7וַתָּבֹא וַתַּגֵּד לְאִישׁ הָאֱלֹהִים וַיֹּאמֶר לְכִי מִכְרִי אֶת־הַשֶּׁמֶן וְשַׁלְּמִי אֶת־נִשְׁיֵךְ וְאַתְּ וּבָנַיִךְ תִחְיִי בַּנּוֹתָר׃ቫታቮ ቫታጌድ ሌኢሽ ሃኤሎሂም ቫዮሜር ሌኺ ሚኽሪ ኤት-ሃሼሜን ቬሻሌሚ ኤት-ኒሽዬኽ ቬኣት ኡቫናዪኽ ቲኽዪ ባኖታርመጥታም ለአምላክ ሰው ነገረችው፤ እርሱም፦ ሄደሽ ዘይቱን ሽጪ፥ ዕዳሽንም ክፈዪ፥ አንቺና ልጆችሽም በቀረው ኑሩ አላት።
4:8וַיְהִי הַיּוֹם וַיַּעֲבֹר אֱלִישָׁע אֶל־שׁוּנֵם וְשָׁם אִשָּׁה גְדוֹלָה וַתַּחֲזֶק־בּוֹ לֶאֱכָל־לָחֶם וַיְהִי מִדֵּי עָבְרוֹ יָסֻר שָׁמָּה לֶאֱכָל־לָחֶם׃ቫይሂ ሃዮም ቫያኣቮር ኤሊሻ ኤል-ሹኔም ቬሻም ኢሻ ጌዶላ ቫታኻዜክ-ቦ ሌኤኻል-ላኼም ቫይሂ ሚዴ ኣቭሮ ያሱር ሻማ ሌኤኻል-ላኼምአንድ ቀንም ኤልሳዕ ወደ ሹኔም አለፈ፤ በዚያም አንዲት ታላቅ ሴት ነበረች፥ እንጀራም ይበላ ዘንድ ግድ አለችው፤ ባለፈም ቍጥር እንጀራ ሊበላ ወደዚያ ይገባ ነበር።
4:9וַתֹּאמֶר אֶל־אִישָׁהּ הִנֵּה־נָא יָדַעְתִּי כִּי אִישׁ אֱלֹהִים קָדוֹשׁ הוּא עֹבֵר עָלֵינוּ תָּמִיד׃ቫቶሜር ኤል-ኢሻህ ሂኔ-ና ያዳቲ ኪ ኢሽ ኤሎሂም ካዶሽ ሁ ኦቬር ኣሌኑ ታሚድእርስዋም ባልዋን አለችው፦ እነሆ፥ ይህ ሁልጊዜ በእኛ በኩል የሚያልፈው ቅዱስ የአምላክ ሰው እንደ ሆነ አውቃለሁ።
4:10נַעֲשֶׂה־נָּא עֲלִיַּת־קִיר קְטַנָּה וְנָשִׂים לוֹ שָׁם מִטָּה וְשֻׁלְחָן וְכִסֵּא וּמְנוֹרָה וְהָיָה בְּבֹאוֹ אֵלֵינוּ יָסוּר שָׁמָּה׃ናኣሴ-ና ኣሊያት-ኪር ኬታና ቬናሲም ሎ ሻም ሚታ ቬሹልኻን ቬኺሴ ኡምኖራ ቬሃያ ቤቮኦ ኤሌኑ ያሱር ሻማበሰገነቱ ላይ ትንሽ የቅጥር ቤት እንሥራለት፥ በዚያም አልጋና ጠረጴዛ ወንበርና መቅረዝም እናኑርለት፤ ወደ እኛም በመጣ ጊዜ ወደዚያ ይግባ።
4:11וַיְהִי הַיּוֹם וַיָּבֹא שָׁמָּה וַיָּסַר אֶל־הָעֲלִיָּה וַיִּשְׁכַּב־שָׁמָּה׃ቫይሂ ሃዮም ቫያቮ ሻማ ቫያሳር ኤል-ሃኣሊያ ቫዪሽካቭ-ሻማአንድ ቀንም ወደዚያ መጣ፥ ወደ ሰገነቱም ገብቶ በዚያ ተኛ።
4:12וַיֹּאמֶר אֶל־גֵּחֲזִי נַעֲרוֹ קְרָא לַשּׁוּנַמִּית הַזֹּאת וַיִּקְרָא־לָהּ וַתַּעֲמֹד לְפָנָיו׃ቫዮሜር ኤል-ጌኻዚ ናኣሮ ኬራ ላሹናሚት ሃዞት ቫዪክራ-ላህ ቫታኣሞድ ሌፋናቭሎሌውንም ግያዝን፦ ይህችን ሱነማዊት ጥራ አለው። በጠራትም ጊዜ በፊቱ ቆመች።
4:13וַיֹּאמֶר לוֹ אֱמָר־נָא אֵלֶיהָ הִנֵּה חָרַדְתְּ ׀ אֵלֵינוּ אֶת־כָּל־הַחֲרָדָה הַזֹּאת מֶה לַעֲשׂוֹת לָךְ הֲיֵשׁ לְדַבֶּר־לָךְ אֶל־הַמֶּלֶךְ אוֹ אֶל־שַׂר הַצָּבָא וַתֹּאמֶר בְּתוֹךְ עַמִּי אָנֹכִי יֹשָׁבֶת׃ቫዮሜር ሎ ኤማር-ና ኤሌሃ ሂኔ ኻራድት ኤሌኑ ኤት-ኮል-ሃኻራዳ ሃዞት ሜ ላኣሶት ላኽ ሃዬሽ ሌዳቤር-ላኽ ኤል-ሃሜሌኽ ኦ ኤል-ሳር ሃጻቫ ቫቶሜር ቤቶኽ ኣሚ ኣኖኺ ዮሻቬትእርሱም ግያዝን አለው፦ እንዲህ በላት፦ እነሆ፥ ይህን ሁሉ ድካም ስለ እኛ ደክመሻል፤ ምን ይደረግልሽ? ስለ አንቺ ለንጉሡ ወይም ለሠራዊቱ አለቃ የሚነገር ነገር አለን? እርስዋም፦ እኔ በሕዝቤ መካከል እኖራለሁ አለች።
4:14וַיֹּאמֶר וּמֶה לַעֲשׂוֹת לָהּ וַיֹּאמֶר גֵּיחֲזִי אֲבָל בֵּן אֵין־לָהּ וְאִישָׁהּ זָקֵן׃ቫዮሜር ኡሜ ላኣሶት ላህ ቫዮሜር ጌኻዚ ኣቫል ቤን ኤን-ላህ ቬኢሻህ ዛኬንእርሱም፦ ታዲያ ምን ይደረግላት? አለ። ግያዝም፦ በእውነት ልጅ የላትም፥ ባልዋም ሽማግሌ ነው አለ።
4:15וַיֹּאמֶר קְרָא־לָהּ וַיִּקְרָא־לָהּ וַתַּעֲמֹד בַּפָּתַח׃ቫዮሜር ኬራ-ላህ ቫዪክራ-ላህ ቫታኣሞድ ባፓታኽእርሱም፦ ጥራት አለ። በጠራትም ጊዜ በደጃፍ ቆመች።
4:16וַיֹּאמֶר לַמּוֹעֵד הַזֶּה כָּעֵת חַיָּה אַתְּ חֹבֶקֶת בֵּן וַתֹּאמֶר אַל־אֲדֹנִי אִישׁ הָאֱלֹהִים אַל־תְּכַזֵּב בְּשִׁפְחָתֶךָ׃ቫዮሜር ላሞኤድ ሃዜ ካኤት ኻያ ኣት ኾቬኬት ቤን ቫቶሜር ኣል-ኣዶኒ ኢሽ ሃኤሎሂም ኣል-ቴኻዜቭ ቤሺፍኻቴኻእርሱም፦ በሚመጣው ዓመት በዚህ ጊዜ ወንድ ልጅ ታቅፊያለሽ አለ። እርስዋም፦ ጌታዬ የአምላክ ሰው ሆይ፥ አይሆንም፤ ባሪያህን አታታልል አለች።
4:17וַתַּהַר הָאִשָּׁה וַתֵּלֶד בֵּן לַמּוֹעֵד הַזֶּה כָּעֵת חַיָּה אֲשֶׁר־דִּבֶּר אֵלֶיהָ אֱלִישָׁע׃ቫታሃር ሃኢሻ ቫቴሌድ ቤን ላሞኤድ ሃዜ ካኤት ኻያ ኣሼር-ዲቤር ኤሌሃ ኤሊሻሴቲቱም ፀነሰች፥ ኤልሳዕም እንደ ነገራት በሚመጣው ዓመት በዚያ ጊዜ ወንድ ልጅ ወለደች።
4:18וַיִּגְדַּל הַיָּלֶד וַיְהִי הַיּוֹם וַיֵּצֵא אֶל־אָבִיו אֶל־הַקֹּצְרִים׃ቫዪግዳል ሃያሌድ ቫይሂ ሃዮም ቫዬጼ ኤል-ኣቪቭ ኤል-ሃኮጽሪምሕፃኑም አደገ፤ አንድ ቀንም ወደ አባቱ ወደ አጫጆቹ ወጣ።
4:19וַיֹּאמֶר אֶל־אָבִיו רֹאשִׁי ׀ רֹאשִׁי וַיֹּאמֶר אֶל־הַנַּעַר שָׂאֵהוּ אֶל־אִמּוֹ׃ቫዮሜር ኤል-ኣቪቭ ሮሺ ሮሺ ቫዮሜር ኤል-ሃናኣር ሳኤሁ ኤል-ኢሞአባቱንም፦ ራሴን፥ ራሴን! አለው። አባቱም ሎሌውን፦ ወደ እናቱ ውሰደው አለው።
4:20וַיִּשָּׂאֵהוּ וַיְבִיאֵהוּ אֶל־אִמּוֹ וַיֵּשֶׁב עַל־בִּרְכֶּיהָ עַד־הַצָּהֳרַיִם וַיָּמֹת׃ቫዪሳኤሁ ቫይቪኤሁ ኤል-ኢሞ ቫዬሼቭ ኣል-ቢርኬሃ ኣድ-ሃጾሆራዪም ቫያሞትወስዶም ወደ እናቱ አመጣው፤ እስከ ቀትርም ድረስ በጕልበትዋ ላይ ተቀመጠ፥ ሞተም።
4:21וַתַּעַל וַתַּשְׁכִּבֵהוּ עַל־מִטַּת אִישׁ הָאֱלֹהִים וַתִּסְגֹּר בַּעֲדוֹ וַתֵּצֵא׃ቫታኣል ቫታሽኪቬሁ ኣል-ሚታት ኢሽ ሃኤሎሂም ቫቲስጎር ባኣዶ ቫቴጼእርስዋም ወጣች፥ በአምላክ ሰው አልጋ ላይ አጋደመችው፥ በሩንም ዘግታ ወጣች።
4:22וַתִּקְרָא אֶל־אִישָׁהּ וַתֹּאמֶר שִׁלְחָה נָא לִי אֶחָד מִן־הַנְּעָרִים וְאַחַת הָאֲתֹנוֹת וְאָרוּצָה עַד־אִישׁ הָאֱלֹהִים וְאָשׁוּבָה׃ቫቲክራ ኤል-ኢሻህ ቫቶሜር ሺልኻ ና ሊ ኤኻድ ሚን-ሃኔኣሪም ቬኣኻት ሃኣቶኖት ቬኣሩጻ ኣድ-ኢሽ ሃኤሎሂም ቬኣሹቫባልዋንም ጠርታ፦ ወደ አምላክ ሰው ሮጬ እመለስ ዘንድ ከሎሌዎቹ አንዱንና ከእንስት አህዮች አንዲቱን ላክልኝ አለችው።
4:23וַיֹּאמֶר מַדּוּעַ אַתְּ הֹלֶכֶת אֵלָיו הַיּוֹם לֹא־חֹדֶשׁ וְלֹא שַׁבָּת וַתֹּאמֶר שָׁלוֹם׃ቫዮሜር ማዱኣ ኣት ሆሌኼት ኤላቭ ሃዮም ሎ-ኾዴሽ ቬሎ ሻባት ቫቶሜር ሻሎምእርሱም፦ ዛሬ ስለ ምን ወደ እርሱ ትሄጃለሽ? መባቻ አይደለም፥ ሰንበትም አይደለም አለ። እርስዋም፦ ሻሎም አለች።

አስተያየቶች